Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.
June 21, 2025የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የመጀመሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ፓትሪስ ሉሙምባን ማን ገደላቸው?በጎርጎሪያኑ ጥር 17 ቀን 1961 የተገደሉት የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የጀመሪያው ጠቅላይ ሚንስቴር ፓትሪስ ሊሙምባ ፤ እስካሁን ለግድያቸው ተጠያቂ የሆነ አካል የለም። በዚህ የተነሳከ60 ለሚበልጡ ዓመታት ልጃቸው ጁሊያና ሉሙምባ አባቷን ማን እንደገደለው እስካሁን ትጠይቃለች።...more7minPlay
June 21, 2025በምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ ሀገር አቋርጠው የሚሰደዱ ሰዎች ቁጥር መጨመርየተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) እንስታወቀው ወደ 12.7 ሚሊዮን የሚጠጉ፤ በግዳጅ የተፈናቀሉ እና ሀገር አልባ የሆኑ ዜጎች በምዕራብ እና መካከለኛው አፍሪካ ይገኛሉ።...more6minPlay
June 14, 2025በአፍሪቃ የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ መጨመር እና የኬንያው ፕሬዚዳንት አዲስ እቅድበዓለም ላይ የህፃናት ጉልበት ብዝበዛ መቀነስ ቢያሳይም በአፍሪቃ ግን አሁንም አሳሳቢ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቅርቡ ያወጣው ዘገባ አመልክቷል። በሌላ በኩል የኬንያው ፕሬዚዳንት የወጣቶችን የስራ አጥነት ችግር ለመቅረፍ፤የ154 ሚሊዮን ዶላር አዲስ ዕቅድ ይፋ አድርገዋል።...more12minPlay
May 31, 2025ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ መሥራች ጉባኤውን በቅርቡ መቐሌ ላይ እንደሚያደርግ አስታወቀየትግራይ ሕዝብ "የተለየ መንገድ" ስለሚያስፈልገው እና አሁን በክልሉ ያለው ችግር "በነበረበት መንገድ የሚፈታ" ባለመሆኑ መቋቋሙን በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ ገለፀ። ፓርቲው ከክልል እስከ ቀበሌ አባላት በመመልመል እስከ አንድ ወር ተኩል ባለው ጊዜ ውስጥ በመቐለ መሥራች ጉባኤ የማካሔድ ዕቅድ አለው።...more3minPlay
May 31, 2025ትኩረት በአፍሪቃ፤የማላዊ ነርሶች እስራኤል ሂደው እንዲሰሩ የተደረሰው ስምምነት እና የኮንጎ የቀድሞ መሪ አማፅያንን መቀላቀላቸውየማላዊ ነርሶች ወደ እስራኤል ሂደው እንዲሰሩ የሀገሪቱ መንግስት ከእስራኤል ጋር ስምምነት ፈርሟል፤ ስምነቱ በሀገሪቱ ድጋፍ እና ተቃውሞ ገጥሞታል። በሌላ በኩል በዲሞክራቲክ ኮንጎ የቀድሞው ፕሬዚዳንት የጆሴፍ ካቢላ አማፅያንን መቀላቀላቸው የሀገሪቱን ሰላም አደጋ ላይ ይጥላል በሚል ስጋት አሳድሯል።...more12minPlay
May 24, 2025ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን ጦር ላይ አዲስ ማዕቀብ ልትጥል ነውከጎርጎሮሳዊው ሰኔ 6 ቀን 2025 ዓ.ም. አንስቶ የሚጣለው ማዕቀብ ከዩናይትድ ስቴትስ ወደ ሱዳን የሚገቡ ሸቀጦችና ከዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ብድርን ያግዳል። ከአንድ ሳምንት በኋላ የሚጣለውም ማዕቀብ በዋነኛነት በኢኮኖሚ ላይ ያተኮረ ነው። ሱዳን ግን ጦሯ ኬሚካዊ የጦር መሣሪያዎች ተጠቅሟል መባሉን ሀሰት ስትል አስተባብላለች።...more6minPlay
FAQs about ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle:How many episodes does ትኩረት በአፍሪቃ | Deutsche Welle have?The podcast currently has 490 episodes available.