Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
November 01, 2020ዕብራውያን ምዕራፍ 11እምነት በተገለጠልን ዕውቀት የምንወስደው እርምጃ ነው። እምነት ፩ኛ ከልብ ፍቃድ የወጣ እርምጃ ፪ኛ የፍቃድ እርምጃ ፫ኛ የእውቀት እርምጃ ነው።እምነት ካለን በእግዚአብሔር ዘንድ ፀጋን ተቀብለናል በወልድ ዘንድ እዳችን ተወስዶ ታዳጊያችን ሆነ በሰው ዘንድ ደግሞ ወደ ፀጋው ዙፋን ገባን።...more26minPlay
October 30, 2020በአይምሮ በህሊና እና በመንፈስ መታደስትክክልኛውን የሰውን አጠቃላይ ማንነት አይምሮው ይገልፃዋል::ከእግዚአብሔር የተቀበልነውን ፀጋ በቃል በሥራ እና በኑሮ ለመተግብር በቅድሚያ አይምሮአችን መታደስ ይኖርበታል:: እንዲሁም አሁን ያለንበትን የውስጥ አቋም የሚገልጥልን ህሊናችን ሲሆን ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝው እና ከእርሱ የምንሰማው በመንፈሳችን ስለሆነ የጠራ የእግዚአብሔርን ድምፅ ለመስማት መንፍሳችን ምንግዜም የነጻ ሊሆን ያስፈልጋል:: እነኝህ ሶስቱ የተያያዙ ሲሆኑ ከእነዚህ አንደኛው ቢቆሽሽ ወይንም ቢበላሽ ሁሉም በአንድላይ ይቆሽሻሉ ወይም ይበላሻሉ:: ስለዚህ ትክክለኛ እና የጠራ ህይወት እንዲኖረን በእግዚአብሔር ቃል ህይወታቸንን ከጠበቅን እነኝህ የተቀደሱ እና የነጹ ይሆናሉ::...more33minPlay
October 22, 2020ጌታ አለኝ የሚል ሂወትየመንፈሳዊ ትልቁ ጣራ ሰው ተነስቶ እኔ የጌታ ነኝ ሲል እግዝያብሄር ደግሞ ያንን ሰው የኔ ብሎ ሲጠራው ነው ።...more59minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.