Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
November 11, 20202ኛ የጴጥሮስ መልዕክት ትምህርት 2ጴጥሮስ በ2ኛው የመልዕክቱ ምዕራፎች ዋና ትኩረት የሚሰጠው የምናመልከውን ጌታ ምን ያህል እናውቀዋለን የሚለው ነው::* በክርስቶስ የተሰጠውን ታላቅ ፀጋ በእርሱ ለመኖር ደግሞም ለመጠበቅ በመጀመሪያ ሰው እራሱ ምን ያህል አቅመ ቢስ እና ዋጋ የሌለው እንደሆነ ማሰብና መረዳት ሲችል ያን ጊዜ ክርሰቶሰ የእርሱ የህይወት አቅም ይሆናል::...more27minPlay
November 10, 2020እግዚአብሔርን መስማት ክፍል 1እግዚአብሔርን መስማት እርሱን ከማመን የሚመጣ ነው። በሀይወታችን ያሉንትን የማይመቹትንና ለምቀበል የሚያስቸግሩንን ሁኔታዎች አልፈን ለመኖር የምንችለው፤ እርሱን በመስማትና በእርሱ ውስጥ በመሆን ብቻ ነ።...more36minPlay
November 10, 20202ኛ ጴጥሮስ 1 :3-5 ትጋት እና እድገት2 ጴጥሮስ 1 :3-5 ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመግባት እና የመንግስቱ ወራሽ ለመሆን የተጠራንበትን ህይወት ለማፅናት መትጋት ይኖርብናል መዳናችንን በቅድስና እየጠበቅን መልካም ፍሬ እንድናፍራ የስጋ ምኞት እያስወገድን የእግዚአብሔር መንግሥት ስራ በትጋት እንድንሰራ እና ለመንግሥቱ እንድንበቃ ስራ ፈቶች እንዳንሆን የእግዚአብሔር ቃል ያስተምረናል::...more31minPlay
November 09, 2020እግዚአብሔርን መጠበቅ:እግዚአብሔርን በሚጠብቁ ሰዎች ህይወት ውስጥ የሚከናወኑ ሦስት ዋና ዋና ትላልቅ እውነቶች አሉ:: * ሀይላቸውን ያድሳሉ ( ሣራ በዘጠና አመቷ ወልዳ ለማሳደግ ሀይል ሆኖላታል::) ** እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ አያፍሩም:: *** እግዚአብሔር እርሱን በተስፋ ለምትጠብቀው ነፍሰ የታመነ ነው::...more29minPlay
November 09, 20202ኛ የጴጥሮስ መልዕክት ትምህርት 1የጴጥሮስ መልዕከት የተፃፈበት ዋና ምከንያት: አማኞችን ለማስጠንቀቅ ነው::* ከጥቂት ጊዜ በኃላ ክርስትና ከፍተኛ ሥደት የሚነሳበት እምነት እየሆነ የመጣ ሰለሆነ አማኞችንና የቤተክርስቲያን መሪዎችን ለማስጠንቀቅና አውቀትን ለመሰጠት ነው::...more26minPlay
November 08, 2020ምህረትእግዚአብሔር ፃድቅ አምላክ ስለሆነ የክፋትንና የፅድቅን ብድራት በምድር ላይ ያደርጋል:: ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሻገር የክፋት ክፍያ በትውልዶች መካከል ይመጣል::ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ ሰለሆነ ደግሞ በምህረቱ ይገለጣል:: ስለዚህ በአሰጨናቂ ነገሮች ውስጥ ሲታለፍ የምህረቱንና የይቅርታውን ደጅ ማንኳኳት ተገቢ ነው::...more22minPlay
November 06, 2020አርቆ ማየትየሰው መንፈሳዊ ህይወቱ በእይታው ልክ ነው። ሙሴ አርቆ ስላየ የፈርዖንን ቤት ለመናቅና ከእግዚአብሔር ህዝብ ጋር መከራ ለመቀበል ወሰነ። አርቆ ማየት ሰውን ትሁት ያደርገዋል።...more29minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.