Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
November 16, 2020የጩኸት ሀይልመዝ 30-15 , 1ኛ ጴጥሮስ 3-15እግዚአብሔር ወደ ፃድቃን ይመለከታል ጩኸታቸውንም እንደሚሰማ መጵሐፍ ቅዱስ ይነግርናል:: ወደ እግዚአብሔር የሚጩህ ጩኸት ሀይል አለው::...more31minPlay
November 15, 20202ኛ የጴጥሮስ መልዕክት ትምህርት2ኛ የጴጥሮስ መልዕክት ምዕራፍ ሁለት የሚይስተምረን ቤተክርስትያን ከሚያስመስሉ እውነተኛ ካልሆኑ ነብያት እንድንጠበቅ ነው። በዚህ ውስጥ ሊያስጠንቅቀን የፈለገው እውነትን እንድንመርጥ ነው።...more16minPlay
November 14, 2020የልጆች አስተዳደግ በ 21ኛው ክፍለ ዘመንየልጆች አስተዳደግ በ 21ኛው ክፍለ ዘመን!ልኞቻችንን በጌታ ተስፋ ቅል ውስጥ አግኝተናቸዋል?...more53minPlay
November 14, 20202ኛ ጴጥሮስ መልዕክት ትምህርት 3ሐዋርያው በ2ኛ ጴጥሮስ ምዕራፍ ሁለት ላይ የሚያነሳው ዋና ነጥብ ቤተከርስቲያንን ለማስጠንቀቅ ነው:: ጴጥሮስ ሊመጣ ያለው ከባድ አደጋ በቤተክርሰቲያን ላይ እየተጋረጠ መሆኑን ሥለተረዳ ያንን አስቸጋረ ሁኔታ ቤተክርስቲያን ማለፍና መጠንቀቅ እንድትችል ለማሳሰብና ለማዘጋጀት ነው::...more34minPlay
November 13, 2020በሩቅ ማየት ክፍል 2አባቶቻችን ነገን ተስፋ በማድረግ የዛሬን መከራና ችግር ታገሱ:: በምድር ሥንኖር አንዳንድ ነገሮች አይለወጡም ነገር ግን ድል መንሳት የሚቻለው በነገው ክብር ዛሬንስንኖር ነው::...more27minPlay
November 13, 2020በመንገድ መሆን ትንቢት ሐጌ 1: 1-11 ሩት 2:8-15መንገድ ማለት በእግዚአብሔር ዘላለማዊ አጀንዳ ውሰጥ ስንሆን በመንገድ ላይ ነን: ከዚህ ውጪ የሆነ ህይወት ግን ከመንገድ ውጭ ነው::...more32minPlay
November 12, 2020እግዚአብሔር ይጐበኛልእግዚአብሔር በመንገዱ ለሚሄዱት ጻድቃን ለበርከት ሊጎበኝ ይመጣል፤ በሌላ በኩል ደግሞ እግዚአብሔር በሰጣቸው እድል ሳይጠቀሙና እርሱን ያቃለሉትን ለመቅጣት ሊጎበኝ ይመጣል...more1h 7minPlay
November 12, 2020ወደ ማዶ እንሸገርማር. 4:35 ጌታ ቀኑን ሙሉ ሲያስተምር ውሎ ወደ ማዶ እንሻገር አላቸው:: *ጌታ እንሻገር ሲል የሚሰራው ሥራ አለ:: ** ጌታ ኑሩ ብሎ ቀን ሲሰጠን እስከመጨረሻው አስትንፋሳችን ድረስ የሚሰራው ሥራ አለ::...more30minPlay
November 11, 2020እግዚአብሔርን መስማት ክፍል 22ነገሥት 13 ንጉሥ ኢዮርብዐም ንግሥናውን ሲጀምር እግዚአብሔርን በመስማት ቢጀምርም ነገር ግን በዛው ከፍታ አልዘለቀም::እግዚአብሔር ሲሰራንና ሲያበጀን እርሱን የሚሰማ ማንነት ይሰጠናል:: -- እግዚአብሔርን እያወቅነው ስንመጣ ፍፁም አምላክነቱንና የማይለወጠውን ቃሉን እንረዳለን:: -- የእግዚአብሔር መልሰ ፍፁም እግዚአብሔርን ከማንጠብቀው ስፍራ አለ::...more1h 4minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.