Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
November 26, 2020መመለስ 1ኛ ነገሥ:19መፅሐፍ ቅዱስ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ወደ እግዚአብሔር ሐሳብና ፈቃድ የተመለሱ ሰዎችን ታሪክ የያዘ ነው::ሰማያዊውን ነገር የሰማና የታዘዘ ሰው እርሱ የምድርን ገፅታ የሚቀይር ነው::...more31minPlay
November 26, 2020ምህረትሆሴ:6እግዚአብሔር ምህረትን እንወድድ ዘንድ ጠርቶናል:: በዘመናት መካከል በጣም አስቸጋሪ ነገሮች ሲመጡ እግዚአብሔር ከእኛ የሚፈልገው ምህረትንና እርህራሔን እንድንለምን ነው::...more24minPlay
November 25, 2020ትክክል የሆነ ፀሎትሰው ትክክለኛ ፀሎት የሚፀልየው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ትክክል ሲሆን ብቻ ነው:: እንደ ቃሉ እና እንደ ፈቃዱ የሆነ ፀሎት ሰማይን ሲከፍት በአንፃሩ ትክክል ያልሆነው ቃሉን የሚፃረን ፀሎት ስማይን ይዘጋል::...more42minPlay
November 25, 2020ፀሎትትክክለኛ ፀሎት ለመፀለይ በቅድሚያ ማስተካከል ካለብን ነገሮች መካከል 7 ዋና የሆንትን እንድናይ ይርዳል...more50minPlay
November 24, 2020እግዚአብሔርን መስማት ክፍል 1እግዚአብሔር እኛን ማናገር ወደ ሚፈልግበት ቦታ ማድረስ ይፈልጋል:: የመለኮት ሐሳብ የሚገለጠው ሰው በፈለገበት ቦታ ላይ ሳይሆን እግዚአብሔር ሊናገር በሚፈልገው ቦታ ነው::...more36minPlay
November 23, 2020ለሰው ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም.በሰው ህይወት ውስጥ ብዙ ውጣ ውረድ ህይወት አለ። ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ መሪነት ወደ እግዚአብሔር ስንመለከት በነገሮች ሁሉ መጽናናት ይሆንልናል።...more18minPlay
November 21, 2020እግዚአብሔር ሰውን ያስባልእግዚአብሔር የቆረጠው ቀን እስኪመጣ በእርሱ የታመኑት የእርሱ ልጆች በተለያየ መንገድና ፈተና ቢያልፉም ፤ እግዚአብሔር አባት ስለሆነ የቁርጥ ቀን መምጣቱ አይቀርም እግዚአብሔር ያስባል ፣ ያወጣል ፣ በቆረጠው ቀን ይመጣልና በምስጋና እንቁም።...more18minPlay
November 20, 2020ነገን በክርስቶስ ማየትነገ የማያሳስበውና የማያስፈራው ሰው ማንም የለም: ነገር ግን ነገ የማያስፈራው እርሱ ዛሬን በክርስቶስ ያየ ሰው ነው::...more15minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.