Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
December 01, 2020ፊሊጵስዩስ ትምህርት መግብያለፊሊጵስዩስ ስዎች መልክቱን በሚፆፍበት ወቅት በእስር እንደነበር እና ይመልክቱ ዋና አላማ በሚደርስበትሁሉ ደስታው በጌታ እንደሆነ ይናገራል::...more19minPlay
November 30, 2020ውጤታማ ጸሎትውጤታማ ፀሎት 2ኛ ዜና:20 በፓስተር ሰመረእዮሳፍጥ እግዚአብሔርን ተስፋ ያደረገ ንጉሥ ነበረ:: በተጨነቀ ጊዜ እራሱን አዋርዶ የጌታን ፊት ፈለገ: በመሰጋናም ወደ ፊቱ መጣ::በተጨነቅን ጊዜ ከማጉረምረም ወጥተን በምስጋና የአግዚአብሔርን ፊት ልንፈልግ እንደሚገባ ከእዮሳፍጥ ህይወት እንማራለን::...more31minPlay
November 29, 2020እግዚአብሔር ያያልእግዚአብሔር ሁሉን ስለፈጠረ ክፉንም ደጉንም ያያል። ክርስትያን የተደላደለ ህይወት የሚኖረው እግዚአብሔር እንደ ሚያየው ሲረዳ ነው። እግዚአብሔር እንደሚያየው ሲረዳ ለህይወቱ ይጠነቀቃል።...more13minPlay
November 29, 2020እግዚአብሔር ባለበት መገኝትእግዚአብሔር ባለበት የሚገኝ ሰው ነገን ያየዋል :: እርሱ ባለበት መገኝት ዋጋ ይስከፍላል::...more15minPlay
November 29, 2020የሰነ ምግባር ህግአግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ለመኖሩ ምልክቱ የተቀበሉትና የሚኖሩበት የሚተዳደሩበት ህግ ነው:: እንደፈለጋቸው እንዳይወጡና አንዳይገቡ የእግዚአብሔር ህልውና እየተሰማቸው በፈቃዱ ውስጥ እንዲሆኑ የተሰጣቸው ህግ ዋና ጉዳይ ነው::*** በአዲስ ኪዳን ለምንኖር ለእኛ ደግሞ እግዚአብሔር ከፊተኞቹ ይልቅ በራሳችን ጥረት ሳይሆን በሚረዳን ፀጋ ይበልጥ በፈቃዱና በሀሳቡ ውሰጥ ልነሆን ይፈልጋል::...more54minPlay
November 28, 2020መሻገር ዘዳ 2:14-18እግዚአብሔር ሊሰራብን ክብሩንም ሊገልፅብን ወደ ሚፈልግበት ማንነት መሻገር የምንችለው ፤ ከእኛ ማንነት ከወጣንበት፣እንዲሁም ራሳችንን ለፈቃዱ ለማስገዛት በወሰንበት ነው:: የተሻገረ ሰው እርሱ ለእግዚአብሔር መሆን አይከብደውም::...more26minPlay
November 27, 2020የመለኮት ጥበቃበእግዚአብሔር በአርሱ ምርጫ ተወደናል:: በስራችን ግን ጠላቶች ነበርን:: ሰለ ፅድቃችን ሳይሆን ሰለ ፅድቁ ተወደናል:: ስለዚህ ከመዳናችን በፊት ለመዳናችን ከዳንን በኃላ ደግሞ ለተጠበቀልን የዘላለም ተስፋ እንድንበቃ በእርሱ የተጠበቅን ነን::...more37minPlay
November 27, 2020ለጌታ መተውነገራችንን ለጌታ ባልተውንበት ሁኔታ ውስጥ የጌታን ባለጠግነት ማየት አንችልም::እስራኤላውያን ከግብፅ ሲወጡ የተቦካ ሊጥ ይዘው ነበር የወጡት ያግን የሚያኖራቸው አልነበረም:: በምድረበዳ ያኖራቸው የእግዚአብሔር ባለጠግነት ነው::...more24minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.