Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
December 05, 2020ፊሊ 3:1-9 ትምህርት አራትበጌታ ደስ ይበላችሁ ደግሜ እላለሁ ደስ ይበላችሁ::የክርስትና ህይወት ሁለት ዋና ነገሮች አሉት፤ ሰው ሁልጊዜ በጌታ ደስተኛ መሆንና ፥ ሰው ለአምላኩ ክብር መኖር::...more23minPlay
December 04, 2020ጌታ ሁልጊዜ መውጫ አለውየነፍሳችን መዳን አንድ ጊዜ የተከናወነና በመንፈስ ቅዱስ ምስክርነት የተረጋገጠ ሲሆን ነገር ግን ዘወትር በእርሱ ማዳን የምንኖር ሰዎች ነን:: እግዚአብሔር ዘወትር ማዳን አለው ፥ መውጫ አለው ይህ ማዳን ደግሞ የማያቋርጥ ሒደት ነው እርሱ በማዳኑ የታመነ አምላክ ነው::...more21minPlay
December 04, 2020ፊሊ 2:19-30 ትምህርት ሦስትጳውሎስ በተለይ በአይሁድ ወገኖቹ በኩል በመከራ ውስጥ ቢያልፍም የአይሁድ ሸክም ግን ሁልጊዜ በልቡ አለ:: አገልግሎቱን የሚያከበር እርሱ ከሚችለው በላይ እንደማይፈተን የተረዳ ነው:: በተሰጠን ዘመን ልናደርግ የሚጠበቅብን አንዱና ዋናው ወንጌልን ልንመሰከር እንደሆነ ጳውሎስ ምሳሌያችን ነው::...more26minPlay
December 03, 2020የፊልጵስዩስ መልዕክት ም.2:1-18 ትምህርት ሁለትኢየሱስ ክርስቶስ የህይወት ብርሃን ነው:: አማኞች ደግሞ የአለም ብርሃን ናቸው:: ሰለዚህ የብርሃን ልጆች ብርሃን ካልሆኑ ይህ አለም ምን ተስፋ አለው? እምነታችን በመልካም ምሳሌነት ሊገለጥ ይገባዋል:: *** የእግዚአብሔር መገኘት በመሀላችን እንዲሆን በብርሃንነታችን ልንመላለስ ደግሞም ህብረትና አንድ ልብ ሊኖረን ይገባል:: በዛም በረከትና ፈውስ መፅናናትም ይኖራል::...more21minPlay
December 03, 2020ትናንትን አንርሳ ዕብ.12:1-3 ክፍል አንድመፅሐፍ ቅዱስ የሗላችንን ወይንም የትኛው ትናንትናችንን ልንረሳ እነደሚገባ እንደሚነግረን እንዲሁ ደግሞ ትናንትናችንን ለምን መርሳት እንደማይገባን ይመክራል::*** ትናንት በእግዚአብሔር አብሮነት የእርሱን ምህረትና ጥበቃ ያስተዋለ ሰው ነው ከፊቱ ያለውን ተግዳርት በድል ሊሻገር የሚችለው::...more33minPlay
December 02, 2020ወደ እግዚአብሔር አርግጠኝነት መድረሰ 1ኛ ሳሙ 16:1-13ሳሙኤል እሴይ ቤት ሔዶ በእውነት እግዚአብሔር የሚቀባው ይህ ነው ብሎ ኤልያብን ሊቀባው ተነሳ::አንዳንድ ጊዜ መንፈሳዊ ነገር በውስጣችን ሲያልፍ እርግጠኛ ላልሆንባቸው ነገሮች መጋለጥ እንጀምራለን::...more31minPlay
December 02, 2020ፊሊ 1:1-17 ትምህርት አንድጳውሎስ ይህንን መልእክት የፃፈው በሁለት ነገሮች መካከል ሆኖ ነው:: ወደ ጌታ መሔድና በዚህ ሆኖ የወንጌል ስራውን መቀጠል ቤተክርስቲያንን የመጥቀም ሀሳብ: ነገር ግን የቱን እንደሚመርጥ እንደተቸገረ ይገልጣል::...more25minPlay
December 01, 2020መምህሩ መጥቷልማሪያም እና ማርታ እየሱስ ምንም እንኳ ወዳጃቸው ቢሆንም እነርሱ በላኩበት ጊዜ ሳይሆን: ነገር ግን እርሱ በፈቀደው ሰአት መጣ::የጌታ መምጣትና የነገሮቻችንም መለወጥ እኛ በምንፈልገው ጊዜ ሳይሆን ለጌታ ክብር በሚሆንበት ጊዜና ሰአት ይሆናል::...more39minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.