ክርሰትናን ስንጀምር የነበረው ህይወታችን: ሁሉን በጥንቃቄ የያዝንበትና : በፍቅር የተመላለስንበት እንዲሁም ህይወታችንን ከሐጢአት ለመጠበቅ የነበረው ቆራጥነት እየዋለ እያደረ እየተለወጠ መጥቷል::
በእግዚአብሔር ቤት ቆይታ እውቀት እያገኘን ስንመጣ እውቀታችን ህይወት እየሆነ ክርስቶስ ወደ ጎን እየተተወ የመጣበት ሁኔታ ነው ያለው::
-- ለሚዛናዊ ህብረት ክርስቶስን ጌታና ራስ ማድረግ ያስፈልጋል::