Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
December 19, 2020የገላትያ መልዕክት 2:9-21የቤተክርስቲያን ጤንነት የሚጠበቀው ጌታ ባስተማረው ትምህርት ስንኖር ነው:: ዝቅ ማለት ከተቀበልነው የመዳን ፀጋ ሳንወጣ መኖርና እርስ በእርስ መቀባበል ዋናዎቹ ናቸው:: በትህትና በፍቅርና በመቀባበል ህብረት የተጠበቀ ይሆናል ተሀድሶና የመንፈሰ ቅዱስም ጉብኝት ይሆናል::...more27minPlay
December 18, 2020የእግዚአብሔር ቃል ቦታ ሲያገኝ ነህ.8:1-8የእግዚአብሔር ቃል በህይወታችን ስፍራ ባገኘው መጠን ህይወታችንን ይነካል ወደ ውሰጥ ይገባል ያነቃቃናል ከፍ ያደርገናል ደግሞም ይባርከናል::*** በዚህ ትምህርት ውሰጥ በህይወታችን የእግዚአብሔር ቃል ሰፍራ እነዲኖረው ማድረግ የለብንን ሰባት ነጥቦችን እናያለን::...more41minPlay
December 18, 2020እግዚአብሔር የተወን ሲመስለንየእግዚአብሔርን ባህርይ አሰራሩንም ባለማወቅ ወደ ህይወታችን ከሚመጣው ፈተና የተነሳ ለፀሎታችን መልስ ሳናገኝ ሰንቆይ የሚደግፍ አይዞህ የሚል ሲጠፋ ያንግዜ እግዚአብሔር ረሰቶኛል ማለት ነው? እንላለን:: እግዚአብሔር ህዝቡን ከቶውንም አይጥልም ነገር ግን አመጣጡን አሰራሩን አደራረጉን አሰፍተን እንድናይ እንድንጠብቅም ይፈልጋል:: በማናውቀው መንገድ ይመልሳል ይመጣልም::...more29minPlay
December 18, 2020እምነትና መታዘዝመንፈሳዊ ነገራችን የተቀመጠው በእምነትና በመታዘዝ ላይ ነው። የእምነት መነሻና መደምደሚያው መታዘዛችን ነው።...more24minPlay
December 17, 2020ሸክም ክፍል ሁለትሸክም አለን ማለት መደረግ ያለበት ይሁን የሚለው ነገር እንዲደረግ እኛ ውስጥ አለ ማለት ነው:: ከመንፈስ ቅዱስ ጋርም አብረን እንሰራለን:: ምኞትግን ሸክም ሊሆን አይቸልም::*** ለተቀበልነውና በውስጣችን ላለው ሸከም መሰራት ከመንፈሰ ቅዱስም ተጠቃሚ የምንሆነው በእርሱ የምንጠበቀውም በመታዘዝ ውሰጥ ብቻ ነው::...more36minPlay
December 17, 2020የገላትያ መልዕክት 2:1-8የብርሀን ወንጌል በህይወታችን ሲበራ በእኛ ላይ ከሚሰራው ነገር አንዱ ካለፈው ታሪካችን ያወጣናል ይገላግለናል:: የብርሀን ወንጌል የብርሀን ሰው ያደርገናል::*** በብርሀኑ የተነካ እርሱ ለመማር ለመስተካከል ለመታረምም ራሱን ትሁት አድርጎ የሰጠ ነው::...more20minPlay
December 16, 2020የገላትያ መልዕክት 1:6-24ሰው በጌታ በኢየሱስ ሊያምን የሚችለው ሰለተማረና ሰላወቀ ሰለተረዳ አይደለም:: ነገር ግን ጌታ ራሱ በሰው ልብ ውስጥ ባለው ጨለማ ላይ ብርሃን ያበራል:: ያን ጊዜ በበራለት ብርሀን ምክንያት ያምናል:: መንፈስ ቅዱስም ህይወትን ይቀይራለ::**** ጌታ በፀጋው ጠራን በፀጋው ለየን በፀጋው አዳነን በፀጋው እንኖራለን በፀጋው እሩጫችንን እንፈፅማለን::...more33minPlay
December 16, 2020ሸክም ከፍል አንድሸክም ማለት ሰው ከእግዚአብሔር ነገረ (ሀሳብ ወይምፈቃድ) ጋር የሚነካካበት ማለት ነው:: በእግዚአብሔር ሸክም አስቀድመን ካልተያዝን በሰው ህይወት ውሰጥ ሀሳባችንን ህይወታችንን የሚቆጣጠሩ ሌሎች ነገሮች አሉ:: ከእግዚአብሔርም ሩቅ ያደርጉናል::*** የራሳቸውን የተዉና ለጌታ ሸክም ራሳቸውን ባዶ በማድረግ የሰጡ እነርሱ ፀጋን የተሞሉ በእርሱ መገኘት ውስጥ የሚኖሩ ናቸው::...more27minPlay
December 15, 2020የገላትያ መልዕክትየገላትያ መልዕክት ሰለ ነፃነት ነው:: ከሀጢአት እስራት ነፃ ስለመውጣት ነው:: በሀጢአት ቀንበር ስር ያለ ሰው ለክርስቶስ መኖር አይችልም::*** አርነት መውጣት ማለት ክርስቶስን የመኖር ብቃት ማግኘት ማለት ነው::...more26minPlay
December 15, 2020ለእግዚአብሔር መገዛትእግዚአብሔርን በሙሉ ሀይሉና ፈቃዱ በሙሉ ልቡና ሀሳቡ የሚወድ እርሱ ለእግዚአብሔር የተገዛ ነው:: እግዚአብሔር ገዢ ነውና ሰው ለእግዚአብሔር በግርማው ይገዛል ወይንም በስልጣኑ ይገዛል:: ከዚህ ውጭ የሚሆን የለም::*** ለእግዚአብሔር በደስታ የተገዛ ሰው ነፃ የወጣ ነው:: የህይወት ሙላትም ያለው በዛ ውሰጥ ነው::...more29minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.