Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
December 23, 2020የበጎ ነገር ሁሉ ምንጭ ኢያሱ 5:1-15 ክፍል ሁለትእግዚአብሔር የበጎ ነገር ሁሉ ምንጭ ነው:: እስራኤልን በምድረበዳ መና እየመገበ ያስጓዘ ጌታ የተስፋይቱንም የምድር እንዲበሉ ታማኝነቱን አሳይቷል:: ህዝቡ ደግሞ ወደጌልጌላ ሊመጡ በዛም ከአምላካቸው ጋር ከሀሳቡና ከፈቃዱ ጋር ሊስማሙ ግድ ነው:: ***በዚህ ትምህርት እሰራኤል በእግዚአብሔር ፊት በጌልጌላ ምን እንዳደረገ ደግሞም ምን እንደተገለጠለት የምናያቸው ሀሳቦች እኛም ዛሬ የክርስትና ህይወታችን ብዙ መጋደል ላለበት ምሳሌዎቻችንና የምንማርባቸው ናቸው::...more30minPlay
December 23, 2020ፍቅር ያቆስላልን? መዝ 84:6-7በሰው ህይወት በተለይም በሸለቆና በምድረበዳ በሚያይልፉ ውሰጥ ብዙ ጥያቄ አለ:: ለጥያቄ ሁሉ መልስ ግን ከእግዚአብሔር በሰተቀር ከወዴትም አይገኝም:: በኃጢአት መክንያት ካልሆነ በሰተቀር የመናልፍበት አሰቸጋሪ ሁኔታ እግዚአብሔር እኛን ብቻችንን የሚያገኝበት አኛም ደግሞ ፈቃዱንና ሀሳቡን የምንረዳበት ስፍራና ጊዜ ይሆናል::*** አግዚአብሔር አኛን በፍቅሩ ውሰጥ እንድንሆን ከእቅፉም እንዳንወጣ የያዘበት መንገድና ሁኔታ አሳምሞን ቢሆንም እነኳን ለጥቅማችን ነው::...more35minPlay
December 22, 2020እውነትበአለም ብዙ እውነት የሚመስሉ ነገሮች አሉ:: ነገር ግን እውነት አንድ ነው እርሱም እግዚአብሐር ነው:: ይህም እውነት የተገለጠው ወደ ሰውም የደረሰው በከርስቶስ ነው:: ከእውነት የሆነም እርሱ ነፃ የወጣ ነው::*** እውነትን ህይወት: ኑሮ ያደረገ ነው ለመውደድ ለመማር ለመራራትና የክርስቶስን ህይወት ለመኖር ሊበቃ የሚችል::...more43minPlay
December 22, 2020የገላትያ መልዕክት 3:6-29የህይወት ለውጥ የሚጀምረው ጌታ ራሱን ለእኛ ከገለጠበት ብርሀኑን ካበራልን ነው:: አማኝ በጌታ በኢየሱስ ሲያምን ለኃጢአት ሞቶ ለፅድቅ እንደሚኖር ይህንንም መቀበል ደግሞም መኖር አለበት::*** ፅድቅ ባመንን እንድ ጊዜ ቦታ የሚወስድ ነው:: ሰለዚህ ሁልጊዜ በመፅደቃችን እርግጠኞች እየሆንን እለት እለት ግን ለመቀደስ እንኖራለን::ቅድስና ኑሮ ነው::...more27minPlay
December 21, 2020የገላትያ መልዕክት 3፥6እውነተኛ ወንጌል በመጀመሪያ የሚያደርገው ሰው ኃጢአተኛ መሆኑን መግለጥ ነው:: ሰውም ይህ ብርሀን በበራለት ጊዜ ለተገለጠለት የወንጌል እውነት ይታዘዛል ይገዛል:: ወንጌልም በእምነት ብቻ በፀጋው የሆነ መዳንን የሚገልጥ ነውና:: ስለዚህ ጌታን መቀበል ማለት ኃጢአተኛ መሆንን ማመን በደለኛነትን መረዳትና በእኛ ምትክ ሰለኃጢአተ ስርየት ለመስዋዕት ራሱን የሰጠውን ጌታ ኢየሱስን ማመን ነው:: መዳን በእኛ ሳይሆን በእርሱ ችሎት ብቻ የሆነ ነውና::...more19minPlay
December 20, 2020የገላትያ መልዕክት 3:1-5አንድ ሰው በጌታ በኢየሱስ አምኛለሁ ሲል ለማመኑ ምልክቱ በመንፈስ ቅዱስ መሞላቱ ነው:: የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ በአማኞች ህይወት ውስጥ መቀመጡ ነው:: መንፈስ ቅዱስም ስራውን በእኛ የሚሰራው አኛ በእግዚአብሔር ላይ የታመነውን ያህል ነው::***ለማመናችን ምክንያቱ ሰለ ኢየሱስ የተገለጠልን እውነት ነው:: ለመዳናችን ምክንያቱ ደግሞ የተገለጠልንን እውነት ማመናችን ነው::...more19minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.