Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
December 29, 2020በእግዚአብሔር መገኘት ራስን ማግኘትና የመንፈስ ምሪት ክፍል አራትእግዚአብሔር ሁሉን ለክብሩ ፈጥሮታልና እኛን ወደ አካሉ ሲጠራን ለእርሱ ክብርን እናመጣ ዘንድ ነው:: ለእርሱ የሚገባውን ክብር ለማምጣት ደግሞ ምንጩ በክርስቶስ መሆናችንና ተፈትነን በወጣነበት ልክ ነው::*** ራሳችንን ካጣንበት ጌታ ብቻ ማንነታችንን ከሞላበት ከዛ ከሞተው ማንነታችን ለእርሱ ክብርን እናመጣለን::...more37minPlay
December 29, 2020አውነተኛ ወንጌል የገላትያ መልዕክት 5:1-4ሰው ህግን በመጠበቅ ሳይሆን የህግ ፍፃሜ የሆነውን ኢየሱስን በማመን ነፃ ይሆናል:: ከኩነኔ ከፍርድ ነፃ ይሆናል:: በክርስቶስ ነፃ የወጣ ሰው እርሱ በእግዚአብሔር ፊት ያለነውርና ያለነቀፋ ይታያል:: እግዚአብሔር አባት ነው ብሎ በደስታ በነፃነት ያመልካልም::*** ነፃነታችን እንደፈለግን ልንሆን ሳይሆን ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ ቁጥጥር ስ ሆነን ልናመልከው ነው እንጂ::...more27minPlay
December 28, 2020የገላትያ መልዕክት 4:12-31እውነተኛ ወንጌል ሰውን አያቆላምጥም ወይንም ደግሞ አያባብልም:: ነገር ግን እውነተኛውን የእግዚአብሔርን ፅድቅ ይገልጣል የሰውንም ሀጢአተኛነት ይናገራል:: ደግሞም መዳንን ሰው ህግን በመጠበቅ በስራው የሚያገኘው ሳይሆን በፀጋው ብቻ በእምነት የሚገኝ መሆኑን ያበስራል:: በፀጋው ራሱን ያወቀ ሰው እርሱ ራሱን ይገዛል:: እኔ አልችልም የቻልኩትን ሁሉ የቻልኩት በፀጋው ነው ይላል:: ሰለዚህ የሚናገረውንና የሚሰራውን ሁሉ በማስተዋል ያደርጋል:: በደረሰበትና በተቀበለው ፀጋ ልክም ይመላለሳል::...more33minPlay
December 28, 2020በእግዚአብሔር መገኘት ራስን ማግኘትና የመንፈስ ምሪት ክፍል ሦስትአማኝ በጌታ መገኘት ራሱን ማግኘት የሚችለው ብቻውን የሆነውን ያህል ወይንም ለጌታ የተገኘውን ያህል ብቻ ነው:: ምክንያቱም ለእርሱ ከተገኘንበት በላይ ለመሆን ብቃት የለንምና ነው:: ለጌታ ብቻውን መገኘት የሚችለው እርሱ ሁሉን የተወ ጥያቄው እግዚአብሔር ብቻ የሆነው ነው:: ለብቻችን ለጌታ የተገኘንበት ማንነተ በአርሱ ሙሉ ከመሆኑ የተነሳ ወደጎን ከቅዱሳን ጋር ያለንም ግንኙነት በረከትና ሰላም ያለው ይሆናል ::...more58minPlay
December 27, 2020በእግዚአብሔር መገኘት ራስን ማግኘትና የመንፈስ ምሪት ክፍል ሁለትአማኝ በጌታ መገኘት ውስጥ አየኖረ ነው የሚባለው እርሱ ሞቶ በሁለንተናው ጌታ የሚኖርበት ህይወት ሲኖር ነው:: በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ የሚኖር እርሱ የእኔ የሚለው እውቀት ትምክህትም የለውም በማናቸውም ሁኔታ ትምክህቱ ጌታ ነው:: ይህም ትምክህት ደግሞ የሚፈተንበት ቀን ይመጣል ያንጊዜም ከብሮ ይወጣል::ክርስቶስን በህይወታችን የምንኖረው በእርሱ የተመካንበትን ያህል ነው::...more1h 2minPlay
December 26, 2020በእግዚአብሔር መገኘት ራስን ማግኘትና የመንፈስ ምሪት ክፍል አንድ ዘዳ 2፥1-25 ኦ.ዘኁ 13አንድ አማኝ የመነፈስን ምሪት የሚያገኘው በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ ራሱን ባገኘበት ነው:: ወደ እርሱ መገኘት የሚያስገባን ደግሞ የሞተ ማንነታችን ነው:: የእኛ ብቃት ያለው በጌታ መገኘት ውስጥ ነው:: በዛ ውስጥ ለጥያቄ ሁሉ መልስ አለ:: ባልተመለሰውም ጥያቄ እንኳን በሚሰጠን ፀጋ በምስጋና ውስጥ ሆነን በእውነተኛ አምልኮ እንቀጥላለን::...more44minPlay
December 25, 2020ለእግዚአብሔር ለመኖር ተጠርተናል:: ያዕ. 16:-18የእግዚአብሔር ፈቃድ ሰው ለእርሱ እንዲሆን ነው:: ይህ ደግሞ ከመፈጠራችን በፊት የነበረ የእርሱ ፕላን ነው:: ይሁን እንጂ ሰው በኃጢአት ምከንያት ከዚህ የጌታ ፈቃድ ቢወጣም በልጁ በኢየሱስ ክረስቶስ ወደ ተፈጠርኖበት አላማ እንድንመለስ አድርጓል::*** ሰው ለእግዚአብሔር ሲኖር ሰላም ይኖረዋል:: በምድረበዳ ብንሆን በሸለቆ ህብረታችን ከጌታ ጋር ስለሆነ ነፍስና መንፈሳችንን የሚያረካ የእርሱ መንፈስ ይደግፈናል::...more41minPlay
December 25, 2020እምነት ክፍል ሁለትእምነት በጌታ ላይ መደገፍን ሀሳብን በእርሱ ላይ መጣልና በነገር ሁሉ በጌታና በቃሉ ላይ መታመንን ሁሉ የሚመለከት ነው:: አማኝ ከእምነት ወደ እምነት እያደገ እንደሚሄድ ሁሉ በተቃራኒው ደግሞ ከእምነት እየተንሸራተተ የሚወርድበት ብሎም እምነቱን የሚጥልበት ጊዜ አለ:: እመነታችንን ከጌታ ጋር ያለን ህብረትና የህይወታችን ሁኔታ ፅድቅና ቅድስና ለቃሉም ያለን መታዘዝን መኖር ይወስነዋል::...more42minPlay
December 24, 2020እምነትና ፀሎት ክፍል አንድ ማቴ. 21:18-22እምነትና ፀሎት የማይነጣጠሉ የአማኝ ህይወትና ኑሮ ናቸው:: በእምነት የሩቁን አሻግረን እናያለን:: እግዚአብሔርንም ደስ ማሰኘት በእምነት ነው:: ተስፋችንም ፅኑ እደሆነ የምናየው በእምነት ነው::*** እምነት ካለን ተክክለኛና መሠረት የያዘ እውቀት ይመጣል:: የእምነትም መሠረት የእግዚአብሔር ቃል ነው:: ወደ ቃሉ እንመለስ::...more43minPlay
December 24, 2020የገላትያ መልዕክት 4:1-11አንድ አማኝ ጌታን ተቀብሎ በእምነት በሚገኝ መዳን የእግዚአብሔር ልጅ ከሆነ በኃላ መዳኑ ሙሉ እንዳልሆነ ቢያሰብ ህግንም ለመጠበቅ ወደኃላ ቢመለስ ይህ ወደ አለማወቅ ወራት መመለስ ነው:: ከፀጋውም መውጣት ነው::****በክርስቶስ መሆናችን በነገር ሁሉ ራሳችንን ለእርሱና ለመነፈሱ ለማሰገዛት ለእግዚአብሔርም ነፃ ለመሆን ነው::...more29minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.