Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
January 08, 2021በቃሉ እንደተናገረ እግዚአብሔረን ማየትእግዚአብሔር በተናገረው ቃል አይኖቻችን ሲበሩ እኛ በዛ ቃል ውስጥ እንሆናለን:: ቃሉን ብዙ ልንናገር እንችላለን: ነገር ግን ቃሉ ተገልጦልን በርቶልን እግዚአብሔርን ካየነው በላይ ማየት አንችልም:: ፍሬያችንም በተናገርነው መጠን ሳይሆን በቃሉ ባየነው ልክ ነው:: *** እግዚአብሔር በቃሉ የተናገረው በተናገረውም ውስጥ ራሱን ያገኘ እርሱ በጉድለት በፈተናና በመከራም ውስጥ ቢሆንም እንኳ ነገሮች ሳይለወጡ የተረጋጋና የፀና ነው::...more32minPlay
January 08, 2021እግዚአብሔርን መጠበቅበክርስትና ህይወታችን እየተሰራን ጌታን የህይወታችን ሙላት ወደ ማድረግ የምናድግበት መንገድ አንዱ መጠበቅ ነው:: እግዚአብሔርን መጠበቅ ማለት በእርሱ መንገድ መሄድ ማለት ነው:: እግዚአብሔር በአጋጣሚ አይባርክም በዘላለም ሀሳቡ እንዳቀደ በራሱ መንገድ እንጂ:: ጌታን የሚጠብቅ እርሱ ሰውን አያይም በሰውም አይጎዳም ደግሞም በመጠበቅ ውሰጥ ጊዜ አይወስንም ጌታ የራሱ ጊዜ አለውና::...more57minPlay
January 07, 2021እግዚአብሔር አዲስ ነገርን ያደርጋል ት.ኢሳ.48:18-21 ክፍል አንድእግዙአብሔር አሰራሩ ውስን ስላልሆነ የቀደመውን አታስታውሱ ይላል:: ሰለዚህም ደግሞ አዲስን ነገር አሁን አደርጋለሁ ይላል:: አደራረጉ አይለመድምና የጌታ ስራ በልምድ አይሰራም:: *** በምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ እንሁን አዲስን ነገር አደርርጋለሁ ያለ የእርሱ መገኘት ችግሮቻችን ሳይለወጡ ለእኛ የህይወት ለውጥ በረከትና ክብርን ያመጣል:;...more35minPlay
January 07, 2021የጠፋውን መፈለግ:: ሉቃ.15:3-10የሰው ህይወቱ በመፈለግ የተሞላ ነው:: መንፈሳዊውንም ሆነ ስጋዊውን እንፈልጋለን:: በህይወታችን ሳንፈልገው ያገኘነው መዳንን ብቻ ነው:: ጌታ ራሱ ፈልጎ አገኘን እንጂ:: ከዳንን በኃላ ግን ብዙ የምንፈልጋቸው ነገሮች አሉ:: የእግዚአብሔርም ቃል ፈልጉ ታገኛላችሁ ሲል መፈለግ አንዱ የህይወታችን ክፍል እንደሆነ ይጠቁማል:: *** የምንፈልገውን ሁሉ እንደምናገኝ ወይም እንደምንቀበል ዋስትና አልተሰጠንም ነገር ግን እግዚአብሔር እነደ ወደደ ለእርሱ ክብር የሚያመጣውን ለእኛም ደግሞ የሚጠቅመንን ይሰጠናል እንጂ::...more47minPlay
January 06, 2021ወደ እግዚአብሔር ጥልቅ ነገር መድረስየእግዚአብሔር ጥልቅ ምስጢር ጌታ ኢየሱስ ነው:: ይህም ምስጢር ስጋና ደም ሊረዳውና ሊያውቀው የማይችል ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስ የሚገለጥ ነው:: ወደ እግዚአብሔረ ጥልቅ ነገር መግባት መድረስ የምንችለው ጌታ ወደ እኛ ጥልቅ የደረሰውን ያህል ነው:: ደግሞም ጌታ ወደ ህይወታችን ጥልቅ የሚደርሰው እኛ የፈቀድለትን ያህል ነው::*** ጌታ ምን ያህል ወይም የት ድረስ ነው ወደ ህይወቴ ጠልቆ የገባው? እኔስ ምን ያህል ነው ወደ ጌታ ጥልቅ ነገር የገባሁት? የሚሉት ጥያቄዎች ሁልጊዜ አማኝ ራሱን የሚያይበት ጥያቄዎቸ ናቸው::...more44minPlay
January 06, 2021በቃሉ ፍሬ ማፍራት:: ማር.4:1-9አግዚአብሔር ቃሉን ሲልክ ቃሉን ሲያፈስ ፈቃዱን ለመግለጥ ነው:: ደግሞም ቃሉን ተከትሎ የሚገለጥ የአግዚአብሔር ክብር አለ:: ቃሉ ፈቃዱን እንዲፈፅም ደግሞም ፍሬ እነዲያፈራ ቃሉ የሚወድቅበት ልብ ወሳኝ ነው:: በፈተና ውስጥም ያልፋል:: በዚህ ትምህርት አራት አይነት የቃሉን አቀባበልና ፍሬ ማፍራት እናያለ::...more56minPlay
January 05, 2021የህይወት ሙላት ወይም ባዶነትአማኝ ሁልጊዜ የህይወት ሙላት እንዲኖረው የእግዚአብሔረ ቃል ያዛል:: የአገዚአብሐር ነገር በእኛ ውስጥ ሲያልፍ ስንፀለይ ቃሉን ስናነብ ከቅዱሳን ጋር ህብረት ስናደርግ ለመነፈሳዊ ህይወታችን ሙላት ይሰማናል:: በጌታ ተምህርት ምክርና ምሪት ውስጥ የሆነ አርሱ በሙላት ውስጥ እንዳለ ይታወቀዋል:: ነገር ግን የጌታን ምክር በራሱ ሀሳብ የተካ በምክሩም ያልተመራ በባዶነት ይኖራል:: *** በሙላት ውስጥ ያለ ሰው እርሱ የራሱን ነገር ወደ ጌታ አምጥቶ የጣለ የእግዚአብሔርም ፈቃድና ሀሳብ በእርሱ ውስጥ የሚያልፍነው::...more27minPlay
January 05, 2021እግዚአብሔርን የሚያውቅ ህዝብ ይበረታል:: ት.ዳን. 11: 28-35አግዚአብሔርን ማወቅ ብቃት ነው:: የሰው መንፈሳዊ ብቃቱ እግዚአብሔርን ባወቀበት ልክ ነው:: በመከራ በማናቸውም ሁኔታ ውስጥ እርሱ ይበረታል ይፀናልም:: *** በዚህ አሰጨናቂ አለም ክፉውን ፀንተን መቃወም የምንችለው ተስፋችንም እለተ እለት የሚታደሰው ጌታ ከእኛ ጋር መሆኑን ባወቅነው መጠን ነው::...more36minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.