Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
January 17, 2021እግዚአብሔር ይታያል ክፍል አንድየሰማነው የእግዚአብሔር ቃል እንዲሁም ያነበብነው እና የተረዳነው ሙሉ እውቀት የሚሆነው ከኢየሱስ ጋር ሲያገናኘንና ሲገለጥልን ነው:: የለበለዚየሰ እውቀት ብቻ ይሆናለ:: አነዳንድ መከራዎቻችን የምናልፍባቸው አስቸጋሪ ሁኔተዎች የእግዚአብሔር መታያ መንገዶች ናቸው:: በተለየ መንገድ እርሱን የምናይበት:: ለምስጋናና ለውዳስ የሚያደርጉን::*** ጌታ ለእኛ በሚታይበት በዛ በምናልፍበት እርሱ ይጨከናል:: ስለዚህ የግድ በሆነበት በዚህ ሁኔታ እኛ ግን የሚያስችል እስክናየው የሚያፀና ፀጋውን ልንለምን ያስፈልጋል::...more29minPlay
January 16, 2021ሲመሽ ብርሀን ይሆናል ት.ዘካ 14:7ቀኑ እየመሸ ሲሄድ በተፈጥሮ የምናውቀው እንደሚጨልም ነው:: እግዚአብሔር ግን ሲመሽ ብርሀን ይሆናል ይላል:: እግዚአብሔር እኛ በጠበቅነው ሳይሆን እርሱ እንደወደደ የሚገለጥ ጊዜ ቦታና ሁኔታ የማይወስነው ከአዕምሮ በላይ በሆነ መንገድ ወደ እኛ ወደ ኑሮአችን ወደ ህይወታች የሚመጣ አምላክ ነው::*** አለቀ: መጨረሻ ነው ሞቷል ተስፋ የለውም በምንለው ነገራችን ላይ በራሱ ጊዜና ሁኔታ የሚገለጥ እግዚአብሔር ሲመሽ ብርሀን ይሆናል ይላል::...more24minPlay
January 15, 2021መንፈሳዊ ምሪት:: ክፍል አምስት::መንፈሳዊ ሰው ከውጭ የሚሰማው ተፅዕኖ አያደርግበትም:: ነገር ግን ያን የሰማውን ወደ ጌታ ያቀርባል::የእግዚአብሔርን ሀሳብ ይጠይቅበታል::መንፈሳዊ ስንሆን እግዚአብሔር በቀላሉ አያልፈንም:: ይናገረናል::*** ለመንፈሳዊ ምሪት ከሚያስፈልገን አንዱ የትብብር መንፈሰ ነው:: ምሪቱን ከተቀበለው ጋር መተባበር::...more48minPlay
January 15, 2021የጠለቀ ፀሎት እንፀልይ:: ት.ሕዝ.47:3-5ሁለንተናችንን ወደሚቆጣጠር ጠሊቅ ወደሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ ስንገባ ወደ ጠለቀ ፀሎት ውስጥ እንገባለን:: ወደዚህ ፀሎት ስንገባ የመጀመሪያው በጌታ ፊት ራስን ማዋረድና ዝቅ ማድረግ ነው:: ከራሳችን ፈቃድ ወጥተን ለጌታ ፈቃድ እንገዛለን እንታዘዛለንም:: ጌታም ወደ ከፍታ ያወጣናል:: *** ነጋችን ሲያስፈራን: ከእኛ ያለፈ ለአካባቢ ለህብረተሰብ ለሀገር ሸክም ሲኖረን እነዲሁም በመንፈሳዊ ህይወታችን ፈተና ሲመጣ ወዘተ.. የጠለቀ ፀሎት ውሰጥ እንድንገባ ምክንያቶች ናቸው::...more37minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.