Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
December 14, 2020ያለእውቀት የሆነ የህይወት ክፍተት ሉቃ 2:41-51 , ዘፀ 14እግዚአብሔር በእያንዳንዳችን ላይ ያለውን መልካም ሀሳብ እንዲፈፅም እምነት ከእኛ ይጠበቃል:: በእምነት ለምነበረታ ለእኛ ደግሞ እውቀትና ምሪት ይሰጠናል::በጌታ በእምነት የሆነ እውቀትና ምሪት በህይወታች ያለውን ክፍተት ይሞላል::...more38minPlay
December 13, 2020የፊልጵስዩስ መልእክት 4:10-23በዚህ ክፍል ውስጥ ሐዋርያው በወንጌል ያገኛቸውን ወንድምና እህቶችን ካሳዩት ፍቅርና ስጦታ ምክንያት ይባርካል:: የአማኝ የኑሮ መርህ ያለኝ ይበቃኛል የምኖረው በፀጋው ነው በሚል መሆን አለበት:: ካለን ከሞላን ይልቅ በሌለን ላይ ጌታ በፀጋው ይገለጣል::...more23minPlay
December 12, 2020ሳይታክቱ በፊቱ መቆየት ሉቃ 18:1-8የምንኖርበት ይህ አለም በብዙ የሚያደክም ደግሞም የሚያታክት እንደሆነ ግልፅ ነው:: የእግዚአብሔርን ፊት በመፈለግና እርሱን በመጠበቅ ግን አንዳንታክት እንዳንደክምም ቅዱስ ቃሉ ይመክረናል:: በእምነት እግዚአብሔርን መጠበቅ በውስጡ ሀይል አለው ተስፋ አለው ክብር አለው:: እግዚአብሔር በቃሉ የታመነ ነውና::...more42minPlay
December 11, 2020በህይወታችን ክፍተትን አለመፍጠርየእግዚአብሔር ልጆች መሆናችን በመንፈስ ቅዱስም መታተማችን መዳናችን በእምነት ነው:: በዚህ ምድር ስንሆን እንድንኖር የተፈቀደልን በእምነት ነው:: በዚህም ምክንያት ሰለሁሉ እንፀልያለን:: እንደዚሁም እውቀትና ምሪተም አሰፈላጊዎቻችን ናቸው:: በህይወት ጉዟችን ተፈትነን መንፈሳዊ ሆነን ያልተገኘንበት ያ የኛ ክፍተት ነው::...more55minPlay
December 11, 2020የእግዚአብሔር አብሮነት ፊልጵስዩስ 4: 8-9ለአንድ ክርስቲያን ኑሮ የእግዚአብሔር አብሮነት ወሳኝና እጅግ አስፈላጊ ነው:: የእግዚአብሔር አብሮነት ለብርታታችንና ከክፉ ለመጠበቃችን ምክንያቱ እርሱ ነው::*** የእግዚአብሔር አብሮነት ከእኛ ጋር እንዲሆን በቃሉ ውስጥ ልንሆንና ልንታዘዝ እንደ ፈቃዱና እንደ ሀሳቡም ልንኖርና ልንመላለስ ያስፈልጋል::...more25minPlay
December 11, 2020ቀኖቹ ክፉዏች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ የአውሮፓ አብያተ ክርስቲያናት ህብረት ኮንፍረንስ አምስተኛ ቀንየእለት ተእለት ህይወታችን እግዚአብሔር ቀደም ካልሆነ የዘመኑን ክፋት ማየት ደግሞም መዋጀት አይቻለንም:: ** እግዚአብሔርን ያስቀደመ: ፈቃዱን ያስቀደመ: መስቀሉን ያስቀደመ እርሱ ነው ለጌታ የተሰጠ በክፋት እየጨመረ የሚሄደውንም ዘመን የሚዋጅ::...more30minPlay
December 10, 2020ትናትናችንን አንርሳ 1ሳሙ.30:6 ክፍል ሁለትበእግዚአብሔር ፈቃድና ሀሳብ ውስጥ ስንኖር በምናልፍበት ማንኛውም አስጨናቂ ሁኔታ ውስጥ ዛሬም በአጠገባችን የሚቆም የሚረዳንና የሚያግዘን የሚያፅናና ተስፋችንንም የሚያድስ እርሱ ትናንትን ያሳለፈን ጌታ ነው::*** ችግርና መከራ የሚለውን ሳያይና ሳይሰማ ልቡን በእግዚአብሔር በአምላኩ ላይ ያበረታ እርሱ ይሻገራል::...more31minPlay
December 10, 2020የፊልጵስዩስ መልእክት 4:4- 7የወንጌል ትልቁ በረከት ሰዎችን ወደ እረፍት ወደ ደስታና ሰላም ማሰገባት ነው:: ይህ እረፍት ወደ መንፈሳዊ የህይወት አረፍት በጌታ ፀጋ የምንገባበት ነው::*** አማኝ የእግዚአብሔርን ቃል ሰምቶ የራሱ ባደረገው ጊዜ ሰላሙ አነደ ፅድቅ ወንዝ ይፈሳል::...more21minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.