Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
November 20, 2020እግዚአብሔር አስቀድሞ ወደ አየልን መድረስ ክፍል 1እግዚአብሔር ወደ አየልን ለምድረስ በብርሃኑ መገኘት አለብን። በብርሃኑ ለመገኘት መልካም መሻታችን ወደ እግዚአብሔር መሻት ስር አምጥተን አስገዝተን፤ የእርሱን የልብ ፍቃድ ማገልገል ይኖርብናል ። መሻቱ በሰው እጅ ቢሆንም መፈፀሙ በእግዚአብሔር እጅ ነውና።...more35minPlay
November 19, 2020እግዚአብሔር ያድናልትንቢተ ዳንኤል እና የአስቴር መፅሐፍ የታሪክ ተወራራሽነት አለው::ጌታ ህዝቡ ምንም አይነት ጥልቅ ጉድጓድ ውስጥ ቢሆንም እንኳ እርሱ ግን ህዝቡን አይተውም አይጥልም ያድናል ይታደጋልም::...more33minPlay
November 19, 2020ቸርነትሰው በሀጢአት ምክንያት ሲወድቅ ያጣው አንዱ ቸርነት ማድረግን ነው::ጌታ የቸርነት መገለጫ የመጨረሻ የሆነውን ነፍሱን በመስጠት አሳይቷል::ቸርነት ማድረግ ነገ የሚበቅልን ዘር መዝራት ነው:: በልጆች አና በዘመናት የሚታጨድ ነው::...more19minPlay
November 18, 2020እግዚአብሔር አስቀድሞ ወደ አየልን መድረስ ክፍል 2የእግዚአብሔር ፈቃድ እግዚአብሔርን በሚያምኑም በማያምኑ ስዎች ውስጥ ይኖራልበቃሉ እንደሚል "መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሰራ እግዚአብሔር ነው " ይላል :: እግዚአብሔር የሚቀባውን ስው ለቅባቱ ብቁ እንዲሆን ሳይቀባ ያዘጋጀዋል:: ንጉስ ዳዊት ለንግስና ሳይቀባ በመዝሙረ ዳዊት26 የዘመረው ያን ያስተምረናል ::...more36minPlay
November 18, 20202ኛ ጴጥሮስ 3-10በዚህ ክፍል ከቁጥር 10 ጀምሮ ከሀሰተኛ ነብያቶች እና ከዘባቾች በተጨማሪ የእግዚአብሔርን ቃል ለጥቅማቸው የሚያጣምሙትን ያሳያል::...more26minPlay
November 17, 20202ኛ የጴጥሮስ መልዕክት ትምህርት 5በዘመን መጨረሻ ያሉ ሰዎች ክርስቶስ አይመጣም የሚሉት ምኞታቸውን ለመኖር ነው:...more22minPlay
November 17, 2020ወደ ታየልን መድረስ ትምህርት 2ሩት ኑአሚንን ተከትላ ስትሄድ ምንም ተስፋ የምታደርገው የራሷ ነገር አልነበረም::ሰው ወደ መለኮት ሐሳብ ሲገባ የራሴ የሚለው ተሰፋ የሚያደረገው ምንም ነገር ባይኖርም ህይወቱ ግን በእርካታ የተሞላ ይሆናል::...more46minPlay
November 16, 2020መውጣትሰው ከእግዚአብሔር መቀበል የሚችለው በውጣበት መጠን ነው። የእግዚአብሔር ነገር በህይወታችን የሚያገኘን ከውጣን ነው። መውጣት ማለት ዋጋ ለመክፈል ፍቃደኛ መሆን ማለት ነው።...more46minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.