እግዚአብሔር ይናገራል:: መናገር አንዱ ባህርይው ነውና:: ነገር ግን ሲናገር በራሱ መንገድ ደግሞም በወደደው መንገድ ነው::
ምናልባት የምናልፍበትንና ጌታ እንደተናገረን ራሳችንን በእግዚአብሔር
ፀጋ ውስጥ ስናይ ፈፅሞ የማይገጣጠም ነገር ሊሆን ይችላል:: ይሁን እንጂ እግዚአብሔር የተናገረውን በህይወት ሒደት ውስጥ ይፈፅማል::
*** እግዚአብሔር የተናገረውን ለመፈፀም የኛን አብሮ መራመድና በእርሱ መደገፋችንን ይፈልጋል::