የአንድ አማኝ የመነፈሰዊ ህይወቱ ጥንካሬ እዚአብሔር ሁለን ቻይ ደግሞም ሁሉን የሚቆጣጠርና ከእርሱ የሚሰወር የሌለ መሆኑን በተረዳበትና በተገለጠለት መጠን ልክ ነው::
የምናልፍበት ሁኔታ አሰጨነቆን በጌታ ያልታየን ቢመሰለን እነኳ እግዚአብሔር ግን ማንንም አያሰጨንቅም ነገር ግን ከቁጥጥራችን ውጭ በወጣው በዛ እርሱ እኛን በግላጭ የሚያገኝበት ይሆንል::
*** ሁላችን ሁሉን በሚቆጣጠር በእግዚአብሔር አይኖች ፊት ነን:: በምንም ሁኔታ ውስጥ እንለፍ እርሱ እግዚአብሔር ለኛ በሆነልን ውሰጥ ያሳልፈናል::