Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
February 11, 2021የኑኃሚን ምሬት:: ሩት.1:20-21 ክፍል ሦስት::እግዚአብሔር ምህረትን በህይወታችን ከሚገልጥባቸው ሁኔታዎች አንዱ ከወደቅንበት እንድንነሳ ከሳትንበትም እንድንመለስ ሁለተኛ እድል በመስጠት ነው:: ይህን ምህረቱን የሚገልፀው ደግሞ በመንገዳችን ለሀዘናችን መፅናናት ከወደቅንበትም ለመነሳት ምክንያት የሚሆኑ ሰዎችን በመስጠት ነው:: *** ምን እንኳ የምናልፍበት ሁኔታ ብዙ ፈተና ብዙ ምሬት ያለበት ቢሆንም እኛ ለመመለስ በፈቀድን ጊዜ እግዚአብሔር ይመራል እደገና እድል ይሰጣል::...more48minPlay
February 11, 2021እውንተኛ አርነት ሐዋ.1:4-9በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ከእግዚአብሔር ጋር ላልታረቀ የዘለአለሙን ብቻ ሳይሆን በዚህም ምድር እውነተኛ ነፃነት ሰላምና እረፍት አይሆንለትም:: እውነተኛ ነፃነት ሰላምና እረፍት የሚሰጥ እርሱ ወንጌልና ወንጌል ብቻ ነው::*** ወንጌል ለሰው ሁሉ ነው:: ይህም ወንጌል ሊመጣ ያለው ተስፋችን የሆነ ክርሰቶስ ነው:: በዚህ ምድር የመኖራችን የላቀው አላማ ይህን የመዳን ወንጌል ላልሰሙት ማሰማት ማወጅ ነው::...more35minPlay
February 11, 2021የሰላማችን ዋስትና ኢሳ.5212 , ማቴ.631-34የአማኝ የሰላሙ መጀመሪያ የእግዚአብሔር ን ታላቅነት ባየው ነው;: ያደከመን እረፍት ያሳጣን ነገር ሁሉ ከእርሱ ታላቀነት በታች ነው:: ነጋችንን የሚያውቅ ጌታ እንድንታመንበት ይፈልጋል:: ችግሩ እያለ ማስፈራራቱም እያለ ሰላማችን ግን የበዘ ይሆናል::ማረፍ ማለት ነገርን ሁሉ ለጌታ መተው ነው::ደግሞም ጌታ አለኝ እርሱ አለኝ ብሎ በእርሱ መደገፍ ነው: በቃሉ መታመን ነው::በዚህች በምትናወጥ አለም ፈውሰ መፅናናት ሰላምና እረፍት በእርሱ ነው::...more30minPlay
February 10, 2021አምነት የህይወት መንገድ ነውእምነት ጉዞ ነው:: ከእግዚአብሔር ጋር ተስማምተን የምንጓዘው የህይወት ጉዞ:: ከማየት ከመዳሰስ ወጥተን እንደሰማን እንደበራልን ጌታ እንዳለን ብቻ ማድረግ እርሱ አንዳለ መሆን መብቃተ ነው::*** እምነት የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው:: ነገር ግን ደግሞ በእውቀት የምንወስደው እርምጃ መኖር አለበት::...more50minPlay
February 09, 2021የጠላትን ስልት አንርሳት ኢያሱ.9:1-27ጠላት ብዙዉን ጊዜ ሊያጠምደን የሚሞክረው እውነት ባልሆነ ነገር ግን እውነት በሚመስል ነገር ነው:: ስለዚህ ነው በነገሮች ላይ ወስነን አንድ እርምጃ ከመራመዳችን በፊት ልንመረመር ደግሞም የእግዚአብሔርን ፈቃድ መጠየቅ ያለብን::*** ጠላት ይሸነግላል አማኝ ግን የሚመራው በእግዚአብሔር መንፈስ ሰለሆነ አስቀድሞ የመነፈስ ቅዱስን ድምፅ በመስማት ነገሮችን ይመረምራል::...more37minPlay
February 09, 2021በእምነት ጸንተን መቆምአማኝ በጌታ የሚኖረው የሚመላለሰውም የእምነቱን መጠን ያህል ነው:: መቆማችን በፈተናም ሁሉ ፀንተን መቆማችን ያመነውን ያህል ነው::ሰለዚህ አንዳንድ ጊዜ ከእምነታችን መጠን ያለፈ ችግር ሲደርስብን እግዚአብሐር የተወን እሰኪመስለን ድረስ እንጨነቃለን:: ጌታ ግን በፀጋው ይረዳንና በእምነታችን እንድናድግ ያደርጋል:: የህይወታችን አሸናፊነትና ድል እግዚአብሔርን በእምነት በመኖር የሚሆኑ ናቸው::...more31minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.