Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
February 04, 2021የልጁን መልክ ወደሚያሳይ ህይወት ለማደግ መሰራት ክፍል ሁለትአማኝ በዚህ ምድር ሲኖር የልጁን የኢየሱስ ክርስቶስን መልክ እንዲመስል የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው:: ይኸውም በፅድቅና በእውነት ሊመላለስ በጨለማው አለም ብርሃን ጣዕም ለሆነው ለሌለው አለም ጨው ሆኖ መገለጡ ነው::የልጁን መልክ መምሰላችን መገለጫው በጊዜውም አለጊዜውም በእኛ ህይወት የልጁ የኢየሱስ ክርስቶስ ባህርያት መንፀባረቁ ነው::...more28minPlay
February 04, 2021እግዚአብሔርን መስማት:: ሉቃ.10:38-42እግዚአብሔር የሚለውን ተረጋግቶ መስማት ለመፅናናታችንና ለፈውሳችን ደግሞም ከክፉ አደጋና ፈተና ለመዳናችን ምክንያት ይሆንልናል:: ዛረ የምንሰማው ነጋችንን ብሩህ ያደርጋል:: ደግሞም በመከራ ውስጥ አፅንቶ ያቆመናል::*** በህይወት ዘመናችን አለኝ ብለን የምንኮራበት የምንመካበትና የምንተማመንበት ነገር ቢኖር እርሱ እግዚአብሔር የተናገረን እኛም የሰማነው ነው::...more40minPlay
February 04, 2021የኑኃሚን ምሬት:: ሩት.1:20-21 ክፍል ሁለት::በደረሰብንና በምናልፍበት ችግርና ፈተና ውስጥ ሳናማርር ወይንም መራራ ሳንሆን በፀሎት ራሳችንን በማዋረድ የጌታን ፊት ልንፈልግ ደግሞም የጠፋብንን ያጣነውን ብቻ ሳይሆን ከጌታ የተቀበልነውን ብዙዉን ልናይ ምስጋናና እምነት ሊሆንልን የተገባ ነው:: *** ጠላት ችግራችንን አግዝፎ እንድንማረር ያደርጋል:: እግዚአብሔር ግን በችግራችን ላይ ምህረቱንና ቸርነቱን ይገልጣል:: ሁኔታዎቻችንንም ይለውጣል::...more44minPlay
February 03, 2021በብርሃን መመላለስ ዮሐ.8:12አማኝ በመንፈሳዊ ህይወቱ በጎ ከመኘት ከማሰብና ከመፈለግ አልፎ ወደ መሆንና ወደ ማድረግ መንፈሳዊ ደረጃ የሚመጣው ለዛ ያልበቃውን ማንነቱን በብርሀን ውስጥ እያገኘ በእግዚአብሔር ፀጋ ዋጋ መክፈል ያለበትን አየከፈለና መውጣት ካለበትም እየወጣ ሲሸጋገር ነው::*** በብርሀን ውስጥ ያልበቃውን ማንነታችንን ባገኘን ጊዜ የሚረዳንን ፀጋ ተቀብለን ካለንበት ለመውጣት ፈቅደን ራሳችንን ልናዋርድ የተገባ ነው::...more58minPlay
February 02, 2021ሰላም::አግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ከራሱ ጋር አሰታርቆናል:: ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋው መቆረስ የጥሉን ግድግዳ ስላፈረሰ እዳችንም ሰለተከፈለ ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም አድርገናል:: ይህም የህይወት ሰላም በእኛ ዘንድ የሚጠበቀው በክርስቶስ ውስጥ በመሆን ነው:: *** ሰላም ህይወት ነው ሰላም ኑሮም ነው:: በክርስቶስ ውስጥ እስከሆን ደግሞም የምናከናውነውን ሁሉ በጌታ ፍቅር ወስጥ ሆነን እስካደረግን ድረስ:: በማናቸውም ሁኔታ ውስጥ ጌታ ሰላማችን ነው::...more43minPlay
February 01, 2021እግዚአብሔር ይሰማልየአማኝ ትልቁ ዋስትና የሚያመልከው እርሱ እግዚአብሔር የሚሰማ አምላክ ነው:: የሚለው ነው:: በእኛ ሁኔታ ደግሞም በነገሮች የማይወሰነው ጌታ የሚሰማው ሁልጊዜ ነው:: መልሱ ግን በራሱ ጊዜና በወደደው መንገድ ነው:: ትልቅነቱን ታማኝነቱን ደግሞም እንደ ቃሉ መሆኑን በማስረገጥ ይመልሳል::*** የምናልፍበት ነገርና ሁኔታ እንዳልተሰማን አስመስሎ ጨለማውን ቢያሳየንም ጌታ ግን በክብር ይመጣል ብርሃንም ይሆናል::...more23minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.