Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.
February 08, 2021በጌታ ፍሬ ማፍራትአማኝ በዚህ ምድር የሚኖረው ራሱን ላሰገዛለት ለጌታ ነው:: ለእግዚአብሔር መንግስት የመኖራችንም ፍሬ ከራሳችን ወጥተን ለሌላ ስንሆን ነው:: ለሌላው ለመሆንና የመንፈስን ፍሬ ለማፍራት ደግሞ ዋናውና ቀዳሚው የራስ ሸክም የሆነውን በጌታ ላይ መጣልና ከጭንቀት ከፍርሀት ነፃ መሆን ነው::*** ለሌሎች መሆን አንዱ በእግዚአብሔር ፀጋ ታግዘን ዋጋ የምንከፍልበተና ጌታን የምናሳይበት ከራሳችንም ወጥተን ለተፈጠርንበት የእግዚአብሔር አላማ የምንኖርበትነው::...more40minPlay
February 06, 2021ቅጥርን ማለፍ::አማኝ ሊደርስ ወደሚፈልገው መድረስ ሊያገኝ የሚፈልገውን የሚያገኘው መሆን የሚፈልገውንም መሆን የሚችለው ከፊት ለፊቱ ያለውን ቅጥር በማለፍ ነው:: ያለበለዚያ ምኞት ብቻ የሆናል:: ፍርሀት ይሉኝታ የቅር አለማለት ዝናና ከብር ሌሎችም እነዚህን የሚመስሉ ሁሉ ከፊታችን የሚቆሙ ቅጥሮ ናቸው:: *** በመንፈሳዊ ህይወታችን ባለጠጎች ልንሆን ደግሞም በድል አድራጊነት መጓዝ የምንችለው ከፊታችን ያለውን ቅጥር አልፈን ስንሄድ ነው::...more39minPlay
February 05, 2021ህይወትን መጠበቅየአንድ መንፈሳዊ ሰው ጥንካሬ ወደፊት ሄዶ የእግዚአብሔርን ፀጋ መቀበሉ ብቻ ሳይሆን ነገር ግን የተቀበለውን መጠበቁ በተቀበለውም መገኘቱና መቆሙ ነው:: የተቀበለውን ፀጋ ለማሰጠበቅ ደግሞ ዋጋ ማስከፈሉ ግድ ነው::በህይወታችን ምንም ያህል እናድርግ ምንም ያህል ፀጋ በህይወታችን ይገለጥ ህይወታችንን የመጠበቅ አቅማችን ያለው ራሳችንን ለእግዚአብሔር የሰጠነውን ያህል ነው:: ሰለዚህ ዕለት ዕለት ህይወታችንን እየመረመርን ለእግዚአብሔር ያልተሰጠውን ማንነታችንን ልናስገዛ ልንቀድስ ያስፈልጋል::...more44minPlay
FAQs about Voice of Truth and Life:How many episodes does Voice of Truth and Life have?The podcast currently has 1,418 episodes available.