እግዚአብሔር የፈጠረውን ሁሉ ለራሱ ክብር ፈጥሮታል:: ሰውም የተፈጠረው ለእግዚአብሔር ክብር ነው :: በእርሱ ክብር ውስጥ ሆኖ ለእግዚአብሔ የሚገባውንም ክብር እንዲያመጣ::
ከኃጢአት በሰተቀር ሰው የሚያደረገውን ሁሉ የሚያደርገው የእግዚአብሔርን ክብር ማዕከል በማድረግ ነው:: ኃጢአት ከሰው ህይወት የእግዚአብሔር ክብር እንዲጎግል ምክክያት ሆኗል:: ስለዚህ ሰው እንደቃሉ ሲኖን ደግሞም ስለ ኃጢአቱ ንስሀ ሲገባ ለእግዚአብሔር ክብርን ያመጣል::
*** እግዚአብሔር ለልጆቹ የሚያደርገው ሁሉ በክብር ነው:: የምናልፍበት ባይገባንም ያለ ጌታ ፈቃድ አንዳች በእኛ ላይ አይሆንምና ይህም ለእርሱ ክብር ነው::