Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
ይህ ፕሮጄክት ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውያን የትውልድ አገራቸውን ስለምን ለቅቀው እንደወጡ፣ በተለያዩ አገራት የስደት ሕይወት ውስጥ እንደምን እንዳለፉና በታደገቻቸው ሁለተኛ አገራቸው አውስትራሊያ የዳግም ሠፈራ ሕይወት የገጠሟቸውን ተግዳሮችና የተቸሯቸውን መልካም ዕድሎች ለማንፀባረቅ ያለመ ነው። ትረካዎቹ የኢትዮጵያው... more
FAQs about የኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያ:How many episodes does የኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያ have?The podcast currently has 38 episodes available.
August 22, 2022የእኔ ታሪክ፤ "አገርን ለመለወጥ፤ እኛ መለወጥ አለብን" - ሰላም ፈለቀሰላም ፈለቀ ተገኝ፤ ውልደቷ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል፣ ዕድገቷ በቅሎ ቤት ነው። ትውልድ አገሯን ኢትዮጵያን ለቅቃ ለስደት ሕይወት የበቃችው 10 የልደት ሻማዎችን እንኳ 'እፍ' ብላ ሳታጠፋ ነው።...more17minPlay
July 21, 2022ሰናይትና ኤልቪስኤልቪስ ፕሪስሊ በትወናው ማለፊያ ተዋናይ፤ በዘፈኖቹ "King of Rock and Roll" ተብሎ ተሞካሽቷል። የጥበብ ሥራዎቹ ከሞት በኋላ ሕይወት ሆነውታል። ለሙዚቃ አፍቃሪዎቹም ዋጋ የማይተመንባቸው የውብ ጊዜያት ውድ ትዝታዎች ሆነው አሉ። የጥበብ ባልደረቦቹም "Elvis" በሚል መጠሪያ የሙዚቃ ሥራዎቹንንና ግለ ሕይወቱን ነቅሰው በፊልም ሞገስ አላብሰውታል። ተዋናይት ሰናይት መብራህቱም በትወናው ዓለም የኤልቪስን ዘመን ከኤልቪስ ጋር በአጃቢ ድምፃዊነት የታሪክ ታዳሚ አድርጋናለች።...more18minPlay
July 18, 2022ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ ከመድረክ ወደ ቴሌቪዥን ድራማተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ በቀዳሚ ክፍለ ዝግጅታችን ከውልደት ቀዬዋ ተንስታ፣ የካርቱም የስደት ሕይወቷን አጣቅሳ፣ የአውስትራሊያ የሠፈራና ምዕራባዊ የሥነ ጥበብ ሕይወት ጅማሮዋን አውግታለች። በቀጣይነትም እንደ ፅጌረዳ አበባ ውበትና እሾህን በተላበሰው የጥበብ ሕይወት ጉዞዋ ውስጥ የተፈተነችባቸውን ተግዳሮቶችና በሐሴት የተመላችባቸውን ስኬቶች ታነሳለች።...more8minPlay
July 17, 2022ተዋናይት ሰናይት መብራህቱ፤ ከአገር ቤት እስከ አውስትራሊያሰናይት መብራህቱ፤ የሥነ ጥበብ ሕይወት ሕልሟ ከአገር ቤት ውዝዋዜና እንጉርጉሮ እስከ ኤልቪስ ፕሪስሊ የፊልም ትወና የዘለቀ ነው። ከውልደት እስከ ስደት ያለ የሕይወት ጉዞዋን አሰናስላ ታወጋለች።...more16minPlay
January 20, 2020የኔ ታሪክ፤ ጋዜጠኛ ማርታ ፀጋው - ከኮልፌ ወደ አውስትራሊያጋዜጠኛ ማርታ ፀጋው ምንዳ - ትውልድና ዕድገቷ ኮልፌ - አዲስ አበባ ነው።በጢያራ የአፍሪካን አየር ሰንጥቃ ከአገረ ኢትዮጵያ ወደ አውስትራሊያ ከዘለቀች ከአንድ አሠርት ዓመት በላይ አስቆጥራለች።...more30minPlay
December 22, 2019የኔ ታሪክ፤ከያዮ እስከ አውስትራሊያ - ዶ/ር ሸሪፍ ሰዒድዶ/ር ሸሪፍ ሰዒድ፤ የአውስትራሊያን ምድር ረግጠው፤ ዓለም አቀፍ ደረጃን ከጠበቀ ዩኒቨርሲቲዋ የPhD ካባ ከመደረባቸው ዓመታት ርቆ መነሻቸው የቀድሞዋ ኢሉባቦር የአሁኗ ኢሉ አባቦር ናት። ዕትብታቸው የተቀበረው ያዮ ቀዬ ውስጥ ነው።...more34minPlay
November 04, 2019የኔ ታሪክ፤ "ባልሰልጠነ ዘመን የሰለጠነ ሃሳብ ሰጥተውን ያለፉ አባቶቻችን ዕዳ አለብን" ሰብለወርቅ ታደሰየዛሬ “የኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያ” እንግዳችን ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ ናቸው። የግለ-ታሪክ ትረካቸው መነሻ የትውልድ ሠፈራቸው የሆነችው ቤልኤይር ናት። የኢትዮጵያ መዲና ከሆነችው አዲስ አበባ ውስጥ ነው የምትገኘው።...more28minPlay
October 25, 2019አገር ቤትና ባሕር ማዶ - “ሰው አገርም ብንሆን ለኢትዮጵያ መልካም ነገርን እንመኝ።” - አሰፋ በቀለ - የእኔ ታሪክ፤ “ሰው አገርም ብንሆን ለኢትዮጵያ መልካም ነገርን እንመኝ።” - አሰፋ በቀለአቶ አሰፋ በቀለ ቤተሰባቸውን ጨምሮ ነዋሪነታቸው በሲድኒ - አውስትራሊያ ነው። አጭር ግለ-ታሪካቸውን ከትውልድ ቀዬአቸው ድሬ-ወሊሶ ጋር አጣቅሰው፤ የአገረ ግሪክ ቆይታና የአውስትራሊያ ሠፈራቸውን አያይዘው ያወጋሉ። - አቶ አሰፋ በቀለ ቤተሰባቸውን ጨምሮ ነዋሪነታቸው በሲድኒ - አውስትራሊያ ነው። አጭር ግለ-ታሪካቸውን ከትውልድ ቀዬአቸው ድሬ-ወሊሶ ጋር አጣቅሰው፤ የአገረ ግሪክ ቆይታና የአውስትራሊያ ሠፈራቸውን አያይዘው ያወጋሉ።...more28minPlay
FAQs about የኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያ:How many episodes does የኔ ታሪክ፤ ከኢትዮጵያ እስከ አውስትራሊያ have?The podcast currently has 38 episodes available.