ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የኅዳር 2 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በትግራይ ክልልና ባካባቢዉ ያንዣበበዉን የጦርነት ሥጋት፣
    ብራዚል ዉስጥ በተያዘዉ የዓየር ንብረት ለዉጥ ጉባኤ የአፍሪቃ ወጣቶች ሚና፣
    የሩሲያ ሰዉ አልባ አዉሮፕላኖች ቤልጂግ አየር ክልል አንዣበቡ መባሉ ያስከተለዉ ሥጋት፣
    የአሜሪካ መንግሥት መዘጋት የመነሳቱ ተስፋ
    19 min
  • የጥቅምት 28 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የዜና መፅሔት ዝግጅታችን
    በትግራይ ክልልና ባካባቢዉ ያንዣበበዉ ሥጋት፣
    የትግራይ ሙሕራንና ባለሙያዎች ማሕበር የሰላም ጥሪ፣
    የሱዳን የርስበርስ ጦርነትና የርዕሠ ከተማ ካርቱም መደብደብን ያስተነትናል።
    17 min
  • የጥቅምት 27 ቀን 2018 ዓ.ም የዜና መፅሄት
    የዛሬው የዜና መፅሄት፤ በአፋር ክልል በትግራይ ሀይሎች የቀሰቀሱት ግጭት፤ ፤የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ ከ7ኛው አገር አቀፍ ምርጫ በፊት የሕገመንግሥት ማሻሻያ እንዲደረግ መጠየቃቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በሸሪያ በሚመሩ ባንኮች ላይ የጣለውን ገደብ ማንሳቱን እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአውሮጳ ኢትዮጵያ የኢንቬስትመንት መድረክን ያስቃኛል።
    22 min
  • የጥቅምት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በኪረሙ ወረዳ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት አራት ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ መባሉ፤
    «ከቁጥጥር ውጭ ሆኗል» የተባለው የሱዳን ጦርነት፣
    የጀርመን መራሄ መንግሥት ለምን የሶርያ ስደተኞች ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ አሳሰቡ
    በኒውዮርክ ምርጫ የግራ ክንፍ ፖለቲከኛ በከንቲባነት ማሸነፋቸው
    21 min
  • የጥቅምት 24 ቀን 2018 የዜና መፅሔት
    የዜና መፅሔታችን መንግሥት እና በህወሓት መካከል ከምርጫ በፊት ፖለቲካዊ ውይይት እንዲጀመር የቀረበው ጥሪ፤ ለመጪው ሀገራዊ ምርጫ አስቻይ ኹኔታዎች እንዲኖሩ የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር ኦነግ መጠየቁ፤ እንዲሁም ለትራምፕ ዛቻ የናይጀሪያ ምላሽ የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት
    ከዕለተ ሰኞ ሳምንታዊ መሰናዶዎች ቀዳሚው ማኅደረ ዜና የሱዳንን ቀውስ ይቃኛል።
    17 min
  • የጥቅምት 21 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    ዜና መጽሔት ዛሬ ፤
    ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ በየመን ስደተኞች የተገደሉበት የአሜሪካ ጥቃት “እንደ የጦር ወንጀል” እንዲመረመር መጠየቁ
    የኤርትራዉ ፕሬዚዳንት የአቶ ኢሳያስ አፈወርቂ የአምስ ት ቀናት የግብፅ ጉብኝት ፤ እና አንድምታዉ እንዲሁም
    አፍሪካውያን ተማሪዎች ለምን የሩሲያን ዩንቨርስቲዎች ይመርጣሉ? የተሰኙ ርዕሶችን ያስቃኘናል።
    15 min
  • የጥቅምት 19 ቀን 2018 የዜና መፅሔት
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ተገኝተው በሰጡት ገለጻ የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን አስተያየት ጠይቀናል።
    የብሪታንያ መንግሥት በሴቶች ላይ የወሲብ ጥቃትና ትንኮሳ በመፈጸም ተከሶ በአንድ የብሪታንያ ፍርድ ቤት እስርና ወደ ሀገሩ መባረር የተበየነበትን ሀዱሽ ገብረሥላሴ ቅባቱን ወደ ኢትዮጵያ ማባረሩን ዛሬ አስታውቋል። ጀርመን ውስጥ ይፋ የሆነ አንድ ጥናት ጀርመን ውስጥ በርካታ ሴቶች ከቤት ውጪ ደኅንነት እንደማይሰማቸው ማመልከቱን መነሻ ያደረገ ሌላ ዘገባ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ተካተዋል።
    18 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…