ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የታኅሣሥ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጊዜ ሠሌዳ ላይ ፓርቲዎች የሰጡት አስተያየ፤
    «ለሕጉ ብለን ላለመሰረዝ በምርጫው እንወዳደራለን» ኦነግ
    የዩክሬን እና አውሮጳ ዕቅድን ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ይቀበሉት ይሆን?
    16 min
  • የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 29 ቀን 2018
    ዜና መጽሔት፤ ባለፈው ሳምንት የታገቱት የኦሮምያ ክልል አቃቤያነ ሕግ መለቀቃቸውን የኦሮምያ ክልል የጠበቆች ማኅበር ለዶቼቬለ ማስታወቁ፤ 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ዛሬ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ መከበር፤ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከጎርጎሮሳዊው አሜሪካ ለተወለዱና ለሚወለዱ ህጻናት የገንዘብ ስጦታ ለማበርከት ቃል ገብተዋል።
    18 min
  • የህዳር 26 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የዜና መጽሔቱ አራት ጉዳዮችን ያስተነትናል፦
    በተራዘመ ግጭት ካለፈው ይልቅ መጭው ጊዜ ያሳስበናል፦ ነዋሪዎች፣
    በአማራ ክልል መንግሥት ከአፋሕድ ጋር ተፈረመ የተባለው ሥምምነት ፣
    ኢህአፓ በገዢው ፓርቲ ላይ ያቀረበው አቤቱታ፣ እንዲሁም
    ኮርዶፋን ሌላዋ ኤል ፋሺር የመሆን ሥጋት እንደተጋረጠባት የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር ፎልከር ቱርክ አስጠነቀቁ
    ይሰኛሉ ዘገባዎቹ ።
    23 min
  • የሐሙስ ኅዳር 25 ቀን፣ 2018 ዓ.ም መጽሔተ-ዜና
    የትግራይ ሚሊሽያዎች የክልሉን ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት እና ድምጸ ወያኔ ቴሌቪዝን ጣቢያን መቆጣጠራቸውን ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል። ይህና የትግራይ ክልል በጀት መቋረጥ ያሳደረው ስጋት ፣ የዩናትድስቴትስ የኢሚግሬሽን ባለሥልጣናት፣ በሚኒሶታ የሚኖሩ ሶማሊያውያንን በቁጥጥር ስር ማዋል መጀመራቸው እንዲሁም በጊኒቢሳው የተከሰተው ቀውስ ፣ ዜና መጽሔት የሚያተኩርባቸው ጉዳዮች ናቸው ።
    ሳምንታዊው የባህል መድረክ የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በሥነ-ጥበቡ ዘርፍ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉን
    20 min
  • የህዳር 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የዜና መፅሔት ዝግጅታችን ፣
    ኢትዮጵያ ከ22 ዓመት በኋላ በአዳጊዎቿ ለአፍሪቃ ዋንጫ ማለፏን
    ተስፋ የተጣለበት የሱዳን የተኩስ አቁም ስምምነት የጭካኔ ግድያውን ያስቆመው ይሆን?
    የአሜሪካ የልኡካን ቡዱን በሞስኮ
    የጀርመን ፕሬዝዳንትፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር የብሪታንያ ጉብኝት የሚሉ ርዕሶችን ያስተነትናል
    18 min
  • የዜና መጽሔት፤ ኅዳር 22 ቀን 2018 ሰኞ
    የዜና መጽሔት ዝግጅታችን፤
    -እርቅ የወረደበት በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ባቲ ወረዳ የተካሄደው ሽምግልና
    -የሩስያ ዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም የተነደፈው የአሜሪካን የሰላም እቅድ ሂደት ፣ ተስፋውና የአውሮጳውያን ሚና
    አሜሪካ በተገን ጠያቂዎች ላይ ያሳለፈቻቸው አዳዲስ ውሳኔዎችና ኢትዮጵያውያን በተሰኙ ርዕሶች ላይ ያተኩራል።
    14 min
  • የህዳር 19 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በዛሬው የዜና መጽሔት ፣በመቀሌ ከተማ የተፈጸመው የቦምብ ጥቃት እና የነዋሪው ስጋት፣ የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች እና የአሜሪካ የሰላም ሃሳብ ፣ ትራምፕ «ከሦስተኛ ዓለም ለሚመጡ ዜጎች ጥገኝነት ተቋርጧል» አሉ፣ እንዳይንቀሳቀስ ማዕቀብ የተጣለበትን የሩሲያ ገንዘብ አውሮፓ ከትራምፕ ማስቆም ትችል ይሆን?፣ የሐንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን የሩሲያ ጉብኝትና የዩክሬን ጦርነትን ለማቆም የሚደረገው ጥረት ላይ ያተኩራል።
    31 min
  • የኅዳር 18 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በፕሪቶሪያው ስምምነት ተግባራዊ እንዲደረግ አደራዳሪ አካላት ግፊት እንዲያደርጉ ህወሓት ጥሪ
    ኢትዮ-ቴሌኮም ገቢ ሲጨምር ትርፉ በውጭ ምንዛሪ ግብይት ሥርዓት ለውጥ አሽቆልቁሏል
    የጊኒቢሳው ጦር ኃይል ጀነራል ሆርታ ንታና ማን በጊዜያዊ ፕሬዝዳንትነት ሰየመ
    የሱዳንን ጦርነት ያባባሰው የአረብ ኤሜሬት ጦር መሣሪያ
    አፍጋኒስታን ውስጥ ከአሜሪካ ወታደሮች ጋር ተሰልፎ የነበረ አፍጋናዊ ዋሽንግተን ውስጥ ወታደሮች ላይ ጥቃት አደረሰ
    26 min
  • የኅዳር 17 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሄት
    የዜና መጽሔት ዘገባዎች
    ጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በኢትዮጵያ በሲቪሎች ላይ የሚፈጸመውን ግድያ በመቃወም ዛሬ በጀርመን ዋና ከተማ በበርሊን የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል።
    የአፋር ክልል የኃይሊ ጉቢ እሳተ ገሞራ እንቅስቃሴ ጋብ ማለቱ ተሰምቷል።
    ዩናይትድ ስቴትስ የዩክሬን-ሩስያን ጦርነት ለማስቆም ባረቀቀችውና በኋላም በተሻሻለው የሰላም እቅድ ላይ የተነጋገረው የአውሮጳ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ የዛሬው የዜና መጽሔት የሚያተኩርባቸው ጉዳዮች ናቸው።
    17 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…