Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
December 24, 2025የታኅሣሥ 15 ቀን 2015 ዓ.ም. የዜና መጽሔትሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በጥር ወር መጨረሻ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤን ለመጥራት ማቀዱ ፣ በደቡብ ወሎ ዞን በጤና መድን ሽፋን የሚቀርበው መድኃኒት ፈተና ገጥሞታል መባሉ፣በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ ምንነቱ ባልታወቃ በሽታ የቁም አንስሳት ለሞት እየተዳረጉ መሆናቸው መገለጡ፤ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጀንሲ ስጋት እና የስደተኛ ሁኔታ በጋምቤላ እና አንድምታው17 minPlay
December 23, 2025የታሕሳስ 14 ቀን 2018 የዜና መፅሔትዜናውን በሚከተለው የዜና መጽሔት፤ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከምርጫ ቦርድ ጋር ትናንት ተወያይተዋል? የውይይቱ አንኳር ጉዳይ ምን ነበር?ኢትዮጵያ ጫትን የተመለከተ አዋጅ አለመኖሩ ለአዳጊ ወጣቶች በሱስ መያዝ ምክንያት ነው መባሉ በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ቁጥር መጨመሩና የተጠቃሚዎች አስተያየት እንዲሁም የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ ለጊዜው መታገድን የሚመለከቱ ዘገባዎችን አካቷል19 minPlay
December 22, 2025የታኅሣሥ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔት- በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በአሜሪካ ኮንግረስ የተካሄደ ውይይት - በጸጥታ ስጋት ውስጥ በቆየው የጋምቤላ ክልል እና የሰላም ጥረት- የግብፅ አስገዳጅ የውኃ ክፍፍል ውል ጥያቄ- ወደ ሰላም ተመለሱ የተባሉት “የኦነግ እና የኦነሰ ታጣቂዎች ጉዳይ21 minPlay
December 19, 2025Nachrichtenmagazine 19.12.2025 - MP3-Stereoበሰንዳፋ በአሰቃቂ የተገደለችዉ የሁለት ታዳጊዎች እናት ጉዳይ፤ የአራት ሀገራት የሰብአዊ መብት ተቋማት ስደተኞችን የተመለከተ ጥሪ፤ ህጻናትን ጨምሮ በሕገ ወጥ መንገድ ለመኮብል የሞክሩ ከ700 በላይ ወጣቶች መያዛቸዉ ፤ ስለ 7ኛዉ ብሔራዊ ምርጫ ቀን እና ተያያዥ ጉዳዮች ምን ያህል ሕዝብ ያውቃል ፤ የአዉሮጳ ኅብረት መሪዎች ለዩክሬይን 105 ቢሊዮን ዶላር ለማበደር ተስማሙ29 minPlay
December 18, 2025የሐሙስ ታኅሣሥ 9 ቀን፣ 2018 ዓ.ም ዜና መጽሔትዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት CPJ ፣ኢትዮጵያ ዉስጥ የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ፤ የመገናኛ ብዙኀን ነጻነት እንዲከበር ጠይቋልበጋምቤላ ክልል ከከተማው ፖሊስ አዛዥ ግዲያ በኃላ ውጥረት መስፈኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ለዶቼቬለ ተናግረዋል። እነዚህና የምርጫ አስቻይ ኹኔታዎች በኢትዮጵያ፣ የሰሜን ሸዋ ዞንና የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዮ ዞን አጎራባች አካባቢዎች ማህበረሰቦች ግንኙነት እንዲሁም ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ተጠናክሮ የቀጠለው የቲክቶከሮች እስራት የዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን የሚያስቃኘን ጉዳዮች ናቸው።26 minPlay
December 17, 2025የታኅሳስ 8 ቀን 2018 ዓ/ም የዜና መጽሔትበኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ የኢሰመጉ ጥያቄ ኢትዮጵያ ቀውስን በሚከታተለው ዓለም አቀፍ ተቋም 4ኛ ደረጃ ላይ» መስፈሯን በተመለከተ ቃለ መጠይቅ የሕንድ ጠቅላይ ሚኑስትር የኢትዮጵያ ጉብኝት እንደምታ፣ «ለአገራቸውና ለማኅበረሰባቸው በጎ የሠሩ ግለሰቦች ሽልማት»20 minPlay
December 16, 2025የዜና መጽሔት፤ ታሕሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ማክሰኞየዜና መጽሔታችን በጥንቅሩ ኢዜማ የፓርቲው የትምህርት ፖሊሲ በትምህርት ሚኒስቴር ተግባራት ውስጥ እየተፈፀመ መሆኑን ማስታወቁ ፤ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሹም ሽር ማድረጉ፤ ኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ) በከፍተኛ አመራርነት ለዓመታት ያገለገሉ ፖለቲከኛ ደስታ ድንቃ ከፓርቲው መውጣታቸውን ማረጋገጣቸው፤ በአማራ ክልል ከሶስት ዓመት በላይ ተቋርጦ የነበረው የመምህራን ዝውውር ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑ እና የቀጠለው የሩስያ ዩክሬን ጦርነት እና አዲሱ የሰላም ሐሳብ በሚሉ ርዕሶች የተሰናዱ የዕለቱ ዘገባዎቻችን በቅደም ተከተል ይተነተናሉ።24 minPlay
December 15, 2025የታሕሳስ 6 ቀን 2018 የዜና መፅሔትዜና መጽሔት ዛሬ፤ 82,000 የቀድሞ ተዋጊዎች በአራት ክልሎች ወደ መደበኛ ኑሮ መመለሳቸዉ፤በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ክህናቱ እንዴት ተገደሉ? በዳሰነች ወረዳ የተጣለው የእንቅስቃሴ ገደብ እንዲሁም የትራምፕ አስተዳደር ከአሜሪካ እንዲወጡ የሚፈልጋቸዉ ኢትዮጵያዉያን ሁኔታ የተሰኙ ርዕሶችን አካቷል።19 minPlay
December 11, 2025የታኅሣሥ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. የዜና መጽሔትኢትዮጵያ ውስጥ በአንድ በኩል የተባባሰው የነዳጅ እጥረት በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ ሳይቀር ተሽከርካሪዎችን ከሥራ ሲያስተጓጉል፤ አማራ ክልል ወሎ ላይ ነዳጅ በገዛ እራሴ ከመሬት እየወጣ አካባቢው ላይ መፍሰሱ እየተነገረ ነው፤ ሁለቱንም የሚያስቃኙ ዘገባዎች ደርሰውናል። የዜና መጽሔቱ የወላይታ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል የሆነው «ጊፋታ» በዩኔስኮ መመዝገቡን የሚገልጹ ዘገባዎች ተካተዋል።21 minPlay