ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የሐምሌ 1 ቀን የዜና መጽሔት
    -ህወሓትን 'ሕገወጥ እና ኃላቀር' ሲል የጠራዉ በአዲሱ'ስምረት' ፓርቲ፤-ኢትዮጵያ ዉስጥ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ ነጻና ገለልተኛ ምርጫን ማካሄድ ቀላል አይሆንም ሲል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ (ኦፌኮ)መግለፁ፤ -በደቡብ ወሎ ዞን ለ 380 ሺህ ህዝብ የምግብ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ መነገሩ፤
    የብሪክስ ጥምረትን የፈሩት -ዶናልድ ትራምፕ እና 17ኛዉ የብሪክስ ጉባኤ እንዲሁም ዶቼ ቬለ ለሁለት ቀናት ያዘጋጀዉ የዓለም የመገናኛ ብዙኃን መድረክ መጠናቀቅ የተሰኙ ርዕሶችን ዜና መጽሔት ዛሬ የሚዳስሳቸዉ ርዕሶች ናቸዉ
    23 min
  • የሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የምርጫ ቦርድ ተሿሚዎችን ከፖለቲካ ፓርቲ አባልነት የሚያግደው ረቂቅ ሕግ
    በተሳሳተ ድምዳሜ ትግራይ ላይ ጦርነት እንዳይጀመር ጥንቃቄ ያስፈልጋል ሲሉ የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጀነራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ።
    የአማራ ልማት ማህበር ባለፉት 5 ዓመታት ከህብረተሰቡና ከአጋር አካላት ባሰባሰበው ገንዘብ የተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋማት መገንባቱን አስታወቀ፡፡
    የህክምና ዋስትና የሌላቸዉ በደቡብ አፍሪቃ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ለመዉለድ ሆስፒታል የሄዱ እርጉዝ እህቶቻችን በመጤ ጠል ሆስፒታል እንዳይገቡ ተከለከሉ ሲሉ አማረሩ።
    18 min
  • የሰኔ 26 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በዜና መጽሔት
    "ኢትዮጵያን ለመበተን የሚያስችል ኃይል የለም" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናገሩ።
    --የአማራ ክልል ተፈናቃዮች አቤቱታ
    --መንግስት አስገዳጁን የቦንድ ጊዢ መንሳትና ገቢን የማሳደግ አማራጭ መንገድእንዲሁም
    -የአዉሮጳ ህብረት ምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ይገኛል? የወደፊት እጣ ፈንታዉስ የተሰኙትን ጉዳዮች እንቃኛለን።
    19 min
  • የሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    -በምዕራብ ጎንደር ዞን መቃ በተባለ ቦታ በጸጥታ አስከባሪዎች እና በታጣቂዎች መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት የ 17 አርሶ አደሮች ህይወት መጥፋቱ
    «በአዲስ አበባ ከተማ የትግራይ ተወላጀች በዘፈቀድ እየታሰሩ ነዉ ሲል አንድ የሰብአዊ መብት ተከራካሪ መግለጫ ማዉጣቱ
    -በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎች የሚስተዋሉ አለመግባትና ግጭቶችን የዳሰሰዉ ኮንፈረንስ
    የህወሓት ክፍፍል ያመጣዉ የታጣቂዎች መከፈል ወደ ግጭት እንዳያመራ ማስጋቱ
    -መቋጫ ያጣዉ የምስራቅ ወለጋዋ ኪረሙ ወረዳና የአከባቢው ፀጥታ
    22 min
  • የሰኔ 20 ቀን 2017 ዓም የዜና መጽሔት
    የዜና መጽሔት ጥንቅራችን ፤
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለሦስት ወር የሚሸፍን የውጭ ምንዛሪ ክምችት እንዳለዉ መግለፁ
    የትግራይ ግዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ከዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በተለያዩ የክልሉ ጉዳዮች ላይ እንደሚወያዩ መናገራቸዉ
    በዓመት 11ሺህ ያክል ሠዎች በመተማ ዮሐንስ በኩል “በሕገ ወጥ መንገድ ከኢትዮጵያ ይሰደዳሉ ” መባሉ
    እንዲሁም ዓመት ሊሞላዉ ጥቂት ጊዜ የቀረዉ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትሩፋትና ተግዳሮቱ
    የተሰኙ ርዕሶችን ይተነተናሉ።
    17 min
  • የሰኔ 19 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
    የደሴ ከተማ አስተማሪዎች መንግስት የቤት ባለቤት እንዳንሆን አድርጎናል ሲሉ ቅሬታቸውን ተናገሩ።የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ የትራንስፖርት የሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ባቀረበለት ዘገባ ላይ ተወያየ። እነዚህና የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ቃል ኪዳን ድርጅት ኔቶ አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ ውጤት እንዲሁም ጀርመን ውስጥ በሞያቸው የሚፈለጉ አፍሪቃውያን ለምን ቪዛ አያገኙም? በሚል ርዕስ የተቀናበሩ ዘገባዎችም በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅት ይቀርባሉ
    19 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…