ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የዜና መጽሔት፤ ሰኔ 17 ቀን፣ 2017 ማክሰኞ
    የዜና መፅሔት ጥንቅራችን የኢትዮጵያ ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ባልደረቦች የሚገጥማቸዉን ፈተና የሚቃኘዉን ዘገባ ያስቀድማል።የነዳጅ ዘይት እጥረት በደቡባዊ ኢትዮጵያ ያደረሰዉ ኪሳራ፣ የኤርትራ ዜጎችናና የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ግንኙነት፣የአዉሮጳ ሕብረት የዉጪ ጉዳይ ሚንስትሮች ተቃራኒ አቋም ያልናቸዉን ርዕሶች ያስተነትናልም።
    18 min
  • የሰኔ 16 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጤና ባለሙያዎች ጋር ያደረጉት ውይይት
    -የኦነግ ዋና ቢሮ መከፈትና የፖለቲካ ምህዳሩ ተስፋ
    -በአማራ ክልል፤ አካላዊ ጥቃት የሚደርስባቸዉ ሰዎች ቁጥር ጨመረ መባሉ
    -በአማራ ክልል ያለዉ ግጭት በላሊበላ ከተማ ቱሪዝም ላይ ያሳደረዉ ከፍተኛ ተግዳሮት
    18 min
  • የሰኔ 13 ቀን 2017 ዜና መፅሔት
    ትግራይ ክልል በጦርነቱ የተፈናቀሉ ወገኖች ለሦስተኛ ቀን የዘለቀው የተቃውሞ ሰልፍ፤ በወር ከ64 ዶላር በታች የሚያገኙ ሠራተኞች ከግብር ነፃ እንዲሆኑ ለመንግሥት ምክረ ሐሳብ መቅረቡ፣ እንዲሁም የቱለማ ገዳ የሥልጣን ርክክብ ሂደት መጀመሩን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት
    13 min
  • የሰኔ 12 ቀን 2017 ዓ.ም. ዜና መፅሔት
    በዜና መፅሔታችን
    ኦነግና ኦፌኮ ስሞታ፤
    በትግራይ ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ ወደ 56,000 የሚሆኑ ወጣቶች መሰደዳቸውን፤
    በአማራ ክልል የክረምት ዝናብ መዘግየትና የገበሬዎች ስጋት
    እንዲሁም የአሜሪካ የጉዞ እቀባ ፖሊሲን የሚቃኙ ዘገባዎች ይቀርባሉ።
    16 min
  • የሰኔ 9 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በዜና መጽሔት
    -የታላቁ ህዳሴ ግድብ አሁን ያለበት ደረጃ ለመድረስ የጦር ሠራዊቱ ከፍተኛ ሚና ተጫዉቷል መባሉ።
    -በትግራይ ከመቶ 50 ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነዋል መባሉ
    /ቤት ገንቢ ድርጅቶች ከግል ባንኮች በቂ ብድር ባለማግኘታቸዉ መሠረታዊ ችግር እንደሆነበት የኢትዮጵያ የሪል እስቴት አልሚዎች ማሕበር ማስታወቁ። እንዲሁም
    ዛሬም ለአራተኛ ቀን የቀጠለዉ የኢራን እና እስራኤል ጥቃት የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት እናያለን።
    18 min
  • የሰኔ 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    የዜና መጽሔት ተረስተናል ያሉት የተፈናቃዮች የአቤቱታ ሰልፍ በመቀለ፤ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተፈናቃዮች ህክምና ማጣታቸው፤ የኢትዮጵያን ኢንሳይደር መሥራችና አርታኢው እስር፤ የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር ጽሕፈት ቤት ዳግም መከፈቱ፤ ፤ እንዲሁም አዲሱ የአሜሪካ ረቂቅ የሐዋላ ሕግ የፈጠረው ስጋት የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል።
    22 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…