ዜና መጽሔት

ዜና መጽሔት

Download on the App Store

ዜና መጽሔት episodes

  • የሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በአሮሚያ እና ሲዳማ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተነሳ ግጭት ሁለት ሰዎች ተገደሉ
    ወጣቶች ሞት እንዳለ እያወቁ ለምን በአደገኛ የጉዞ መስመር ይሰደዳሉ?
    የሕገ-ወጥ ስደት አስከፊ ገጽታ - ከሞት መለስ ያሉ የስቃይ ምዕራፎች
    ኢትዮጵያዊያንን ለአደገኛ የፍልሰት ጉዞ የሚዳርጓቸው ገፊ ምክንያቶች ምንድናቸው ?
    21 min
  • የሐምሌ 29 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
    በሕገወጥ መንገድ የሚደረገው ስደት ዛሬም ቀጥሏል፤ በርካቶችም ሕይወታቸውን ማጣታቸው እየተነገረ ነው፤ የወጣት ኢትዮጵያዉያን አደገኛ የባሕር ላይ የስደት ጉዞ ማብቂያዉ የት ነዉ? የሚለው ቀዳሚው የምሽቱ የዜና መጽሔት ዘገባ ነው፤ በትግራይ ክልል ድርቅ የሰዎችን እንስሳትን ሕይወት መቅጠፉ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ለቀጠለው የጦርነት ስጋት የቀረቡ የመፍትሄ ሀሳቦች፤ የቀይ ባሕር አፋር ዴሞክራሲያዊ ድርጅት አስቸኳይ ስብሰባ ፤ እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዓመታዊ አፈጻጸም፤ ስኬትና እቅዶቹ የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት
    22 min
  • የሐምሌ 28 ቀን 2017 ዓም የዜና መጽሔት
    የዜና መጽሔት ጥንቅራችን "በግጭት ዐውድ የተባባሰ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አለ" አለ ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ማስታወቁ፤ የኦሮሞ ልሂቃን ጥሪ እና የኦነግ መግለጫ ፣ የሰላም ስምምነቶች እስኪፈፅሙ የትግራይ ሠራዊት ወታደራዊ ቁመናውን ጠብቆ እንደሚቆይ መነገሩ፣ ከትግራይ የተፈናቀሉ የአማራ ክልል ተወላጆች ሮሮ ፣እንዲሁም ለምሥራቅ አፍሪቃ ማህበረሰብ አካላት ተደራሽ የሆነ ሁሉን አቀፍ መርሃ ግብር በዋሽንግተን ዲሲ ፤ የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት ይዳስሳል
    22 min
  • የሐምሌ 25 ቀን 2017የዜና መፅሔት
    የትግራይ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራውን አዲስ ፓርቲ መክሰሱ፤ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዝናብ መታጣቱና የሃይማኖት አባቶች ሕዝቡ ጸሎትና ዱአ እንዲሁም በፍራንክፈርት ጀርመን በመካሄድ ላይ የሚገኘውን በአውሮጳ የኢትዮጵያውያን የስፖርትና ባህል ዝግጅትን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት
    15 min
  • የሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓም የዜና መጽሔት
    የኦሮሚያ ክልል የሥነ-ምግባር ጉድለት አሳይተዋል ያላቸዉን በርካታ ሚሊሻዎች ማባረሩን
    የትግራይ ክልል ጊዚያዊ አስተዳደር የክልሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳለፈዉ ዉሳኔ በአዋሽ ሲሽር፣ የኢትዮጵያ የፈዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ደግሞ የሐገሪቱ ምርጫ ቦርድ በሲዳማ ፌደራሊስ ፓርቲ ላይ ያሳለፈዉን ዉሳኔ ሽሯል ፣መሐል አዲስ አበባን ያጥለቀለዉ ጎርፍ ምክንያት የዜና መፅሔት ያስቃኘናል
    18 min
  • የሐምሌ 23 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
    በሶማሌ ክልል የአስተዳደር መዋቅር፤ የቀጠለው የፓርቲዎች እና ሕዝብ ተቃውሞ፤ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት በአዲሱ የወረዳዎች አደረጃጀት ውሳኔ፤ ሂውማን ራይትስ ዎች ሕግ አውጭዎች የሲቪል ድርጅቶች ማሻሻያ ረቂቅ ሕግን ውድቅ እንዲያደርጉ መጠየቁ፤ አብን ለመንግሥትና የፖለቲካ ኃይሎች ያቀረበው የሰላም ጥሪ፤ ናዳ ያስከተለው ስጋት በሺህዎችን ከመኖሪያ አካባቢያቸው ማስለቀቁን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል የዜና መጽሔት
    21 min
  • የሐምሌ 21 ቀን 2017 የዜና መፅሔት
    ዜና መጽሔት ጥንቅር፤
    1, "ጦርነት ያብቃ፣ ሠላምና ዲሞክራሲ ይስፈን" ሲል መግለጫ ያወጣዉ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓረቲዎቸ ጥምረት
    2, በትግራይ ደቡባዊ ዞን የቀጠለዉ ተቃዉሞ
    3, ሶማሌ ክልል በሞያሌና ሌሎች አከባቢዎች ላይ ያወጣው አዲስ መዋቅር የገጠመው ተቃውሞ
    እንዲሁም «በመንግስትና በፋኖ ሀይሎች መካከል የሚካሄደዉ ጦርነት ጭንቀት ዉስጥ ከቶናል» ሲሉ የተናገሩት በመጠለያ የሚኖሩ ተፈናቃዮች ጉዳይ የተሰኙ ርዕሶችን በስፋት እንዳስሳለን።
    17 min
  • የሐምሌ 17 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት
    በዕለቱ የዜ መጽሔት «ሕዝብ ለመብቱ በአንድነት መቆም እንዲጀምር» ሲል ኢሕአፓ ጥሪ ማስተላለፉ፤ የቀይ ባህር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ለዓለምአቀፉ ማኅበረሰብ አቤት ማለቱ፤ የካሳ ክፍያ ከሕግ አንጻር እንዴት እየተተገበረ ነው? እንዲሁም ትግራይ ክልል የፖለቲካ አለመረጋጋትና የቱሪዝም እንቅስቃሴን የሚዳስሱ ዘገባዎች በተከታታይ ይቀርባሉ ።
    18 min

About ዜና መጽሔት

From the publisher's feed

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ…