Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
July 01, 2024የሰኞ ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም.የዜና መጽሔትበዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን የትግራይ ጦርነት ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸዉ መመለስ ጀመሩየአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ 4 ኛ ሙት ዓመት እና ፍትህ እንዲረጋገጥ መጠየቁ በአራት ክልሎች የተካሄዱ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ፤ በጥሩ ተጠናቀቀ መባሉ የፈረንሳይ ቀኝ ጽንፈኛ ፓርቲ የመጀመርያ ዙር የፓርላማ ምርጫ ማሸነፉላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባል...more18minPlay
June 28, 2024የሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየአማራ ክልል ባለሥልጣናት የሠላም ጥሪና የድርድር ሃሳቦቻቸው ተመላሽ የወለጋ ተፈናቃዮች ዳግም ወደ አማራ ክልል መመለስህወሓት "በልዩ ሁኔታ" በፓርቲነት እንዲመዘገብ ፍትሕ ሚኒስቴር መጠየቁ የአውሮጳ ህብረት ተቋማት የቀጣይ አምስት ዓመታት እቅድ እና ተሿሚ መሪዎችፕሬዚዳንት ባይደን እና የትራምፕ የመጀመሪያ ፕሬዝዳንታዊ ክርክር...more24minPlay
June 27, 2024የሐሙስ ሰኔ 20ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ዝግጅታችንኢትዮጵያ ወታደሮቿ ድንበር አቋርጠዋል የሚለውን የሶማሊያን ውንጀላ ማስተባበሏን፤ በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች በክልሉ ከሚካሄደው ግጭት ጋር በተያያዘ መንግስት በቁጥጥር ስር የዋላቸውን እንዲፈታ መጠየቃቸው፤በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ነዋሪዎችን በጅምላ እያሰሩ ነው መባሉ፤የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር በክልሉ ሕግ ማስከበር አልቻለም ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መተቸታቸው በአሜሪካ የሚገኙ ሰባት የኢትዮጵያ ሲቪል ድርጅቶች አዲስ ህገ መንግስት አስፈላጊነትን ላይ መግለጫ መስጠታቸውን ከሚያስቃኘን ግጅቶች መካከል ናቸው።...more26minPlay
June 26, 2024የረቡዕ ሰኔ 16 2016 ዓ.ም.ቀን የዜና መጽሔትየረቡዕ ሰኔ 16 2016 ዓ.ም.ቀን የዜና መጽሔት በአማራ ክልል ከሚገኙ ትምሕርት ቤቶች ሦስት ሺው በክልሉ አለመረጋጋት ሲዘጉ ቁጥራቸው 3 ሚሊዮን የሚጠጋ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርታቸውን ማቋረጣቸውን የትምሕርት ሚኒስቴር አስታውቋል።በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የሚገኙት የዘይሴ ብሔረሰብ አባላት በማንነታችን ምክንያት ወከባና እሥራት እየደረሰብን ነው ሲሉ ለዶቼቬለ ተናገረዋል። ከጎንደር ወደ መተማ የሚጓዙ ሾፌሮች በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ዒላማ ሆነናል ሲሉ አማረሩ። እነዚህ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅት ከተካተቱት ዘገባዎች መካከል ናቸው።...more20minPlay
June 24, 2024የሰኞ ሰኔ 17 ቀን 2016 ዓ.ም.የዜና መጽሔትበዛሬው የዜና መጽሔትበእሥር ላይ የቆዩ ከያንያን ተፈቱ፣ ጦርነት ይቁም የሚል ሰልፍ ያስተባበሩ ሰው ተሰደዱየትግራይ ጦርነት ተፈናቃዮች መንግሥት ወደ ቀያቸዉ እንዲመልሳቸዉ ጠየቁ የወባ ወረርሽኝ ፈተና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተሰኙት ጉዳዮች ይተነተናሉ...more14minPlay
June 21, 2024የሰኔ 14፣2016 የዜና መፅሔትየኢሕአፓ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራን ጨምሮ በገንዘብ ዋስትና ከእሥር እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት የወሰነላቸው ዘጠኝ ሰዎች ጉዳያቸው ለሰኞ ተቀጠረ።/ከባድ የኢኮኖሚ ፈተና በመሆን የዜጎችን ህይወት ክፉኛ እየፈተነ ያለውን የዋጋ ንረት ምጣኔ በሚቀጥለው ዓመት በእጥፍ ለመቀነስ ማቀዱን የኢትዮጵያ መንግስት አሳውቋል።- የጀርመን ፖለቲከኞች ሙግት በዩክሬን ስደተኞች ድጋፍ ዙሪያ...more22minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.