Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
May 31, 2024የግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ዝግጅታችንየኦሮሚያ ፕሬዚዳንት የአቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰላም ጥሪ፣ የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሰጠው ሽልማት ፣ ዓረና ትግራይ በክሉ ለሚታየው ሕገወጥ የመንግስት ባለስልጣናትን መወቀሱን፤ እንዲሁም የቀድሞው አሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተከሰሱባቸው 34 ክሶች ጥፋተኛ መባላቸውን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል...more18minPlay
May 31, 2024የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቀረቡባቸው ክሶች ጥፋተኛ ተባሉየቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኒዮርክ በቀረቡባቸው 34 የክስ መዝገቦች ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ተባሉ። ውሳኔው የተሰጠው ከዚህ ቀደም ባሸነፉበት ምርጫ ከትዳራቸው ውጪ የነበራቸው ግንኙነት እንዳይታወቅ አፍ ማስያዥያ ገንዘብ በመስጠትና፣ የተጭበረበረ የሂሳብ ሰነድ ከማዘጋጀት ጋ በተያያዘ በቀረቡባቸው ክስ ነው።...more5minPlay
May 31, 2024የአውሮፓ ኅብረት ለስምንት ኢትዮጵያዊያን የመብት ተሟጋቾች ሽልማት ሰጠየአውሮፓ ኅብረት ልዑክ በኢትዮጵያ "ሹማን" የተባለውን ሽልማት ለመጀመሪያ ጊዜ ለስምንት ኢትዮጵያዊያን የመብት ተሟጓች ግለሰቦች እና ድርጅቶች ሸለመ። ከተሸለሙት መካከል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ እና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማእከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ኃይለማርያም ይገኙበታል።...more4minPlay
May 31, 2024“ለኦሮሞ ሰላም ይገባዋል” ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳበኦሮሚያ ሰላም እንዲሰፍን እና የክልሉ ህብረተሰብ ወደ ሰላማዊ እና የተረጋጋ ህይወት እንዲመለስ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አሳሰቡ፡፡ርዕሰ መስተዳድሩ በይፋዊ ማህበራዊ ገጻቸው ባስተላለፉት ዘለግ ያለ ፅሁፍ ህገወጥነት የሚያስተዳድሩትን ክልል መፈተኑን ጠቁመዋል፡፡...more4minPlay
May 31, 2024ተቃዋሚው የዓረና ትግራይ ፓርቲ በክልሉ ለሚታየው ሕገወጥነት የመንግስት ባለስልጣናትን ወቀሰበትግራይ በሴቶች ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች እና ግድያ እንዲሁም ሕገወጥ የማዕድናት ማውጣት እና ዝውውር ተግባራት መንሰራፋታቸው በክልሉ በተቃዋሚነት የሚንቀሳቀሰው ዓረና ትግራይ ለሉአላዊነት እና ዴሞክራሲ አስታወቀ። በእነዚህ ወንጀሎች ላይም የመንግስት ባለስልጣናት ተሳትፎ አለ ሲል ዓረና ከሷል።...more4minPlay
May 29, 2024የረቡዕ የግንቦት 21 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሄትበአማራ ክልል ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም ዞንች በሚገኙ አንዳንድ አካባቢዎች ሰሞኑን በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ውጊያ መደረጉን ነዋሪዎች አስታወቁ።ዉጊያዉ ዛሬም መቀጠሉን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።በትግራይ ክልል 4 ነጥብ 5 ሚልዮን ሕዝብ የምግብ እርዳታ እንደሚሻ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮምሽን አስታወቀ።ከዕርዳታ ፈላጊው ለ3 ሚልዮን ዜጎች ዓለምአቀፍ ተቋማትና ሌሎች አጋዦች እርዳታ እየቀረበ ቢሆንም የተቀሩት 1 ነጥብ 5 ሚልዮን ግን አሁንም ያለ ምንም ድጋፍ ችግር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።...more15minPlay
May 28, 2024ዜና መጽሔት፤ ግንቦት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ማክሰኞDW Amharic በዚህ ዝግጅታችን የኢትዮጵያ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን እንዲያነሳ መጠየቁ ፤በራያ አላማጣ አካባቢዎች እየተከሰተ ያለዉ አፈና መዋከብ፤ የግንቦት 20 አዎንታዊ እና አሉታዊ ፍሬው ስታወስ፤የመንገድ መዘጋት በምዕራብና በምስራቅ ጎጃም ዞኖች እንዲሁም የአዉሮጳ ህብረት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በጋዛ ጉዳይ ላይ ስለመምከራቸዉ የተሰኙ ርዕሶችን እናስተነትናለን።...more21minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.