Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
June 17, 2024የዜና መፅሄት፤ የሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ/ም--DW አካዳሚ ጻታ ተኮር ጥቃትን በተመለከተ በመቐለ ያስጀመረው ፕሮጀክት--በአላማጣ አካባቢ ስለተፈጠረው ውጥረት--የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ነቀምት በረራ መጀመሩን --የፊንጫ ስክር ፋብሪካ ከውድመት ማገገሙን እና በዩክሬይን ሰላም የሚመክር ዓለም አቀፍ ጉባኤየሚሉ ርእሰ ጉዳዮች ይቀርባሉ።...more20minPlay
June 13, 2024የዜና መጽሔት፤ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሐሙስበዚህ ዝግጅት፤ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ሕግጋትና ተቋማት፤ በኦሮሚያ እና አማራ ክልል አዋሳኝ ለዳግም መፈናቀል የዳረገ ግጭት፤ አማራ ክልል ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ መጠቃታቸው፤ የወባ በሽታ ስርጭት በምእራብ ወለጋ፤ በአሜሪካ የሚገኘው ወገኔ የኢትዮጵያውያን ማኀበር ድጋፍ ለኢትዮጵያውያን ችግረኞች፤ እንዲሁም የአውሮጳ ምክር ቤት የምርጫ ውጤት እየፈጠረ ያለው ቀውስ የተሰኙ ርዕሶች ይተነተናሉ።...more25minPlay
June 07, 2024የሰኔ 30፣2016 ዜና መፅሔትበሆሮ ጉደሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ከትናንት በስቲያ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡ በጥቃቱ የተገደሉ ሰዎች በሞተር ሳይክል ወደ አጋምሳ ከተማ ሲጓዙ እንደነበር ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።-በድሬደዋ የሚስተዋለው የሙቀት መጨመር ነዋሪውን ምቾት ሲነሳ እንደ ደም ግፊት ባሉ በሽታዎች ለሚታመሙ ሰዎች ስጋት መፍጠሩን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናገረዋል።/በኢትዮጵያ በተጀመረው ሀገራዊ የምክክር ሂደት ላይ ስጋት እንዳላቸው በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተናገሩ፡፡-የአውሮጳ ህብረት 27 አባል አገሮች ከትናንት ሐሙስ ጀምሮ የፓርላማ ወኪሎቻቸውን እየመረጡ ነው።...more22minPlay
June 05, 2024የግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዕለቱ መጽሔታችን አራት ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል ያስደምጣል። እሥር ፣ የሽብር ክስና የፍርድቤት ውሎ ፤ በአማራ ክልል ለ10 ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምን ፈየደ? ፤ ወደ ኬንያ ያጋደለው የምሥራቅ አፍሪቃ ዲፕሎማሲ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ የአከራይ ተከራይ ምዝገባ ሊጀመር ነው መባሉን የተመለከቱ በዝርዝር የሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዮቻችን ናቸው ።...more19minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.