Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.
January 31, 2025የጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትበኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሰዎች ገበያ እና ለቅሶ ሲሔዱ ጭምር እየታገቱ መሆኑን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል።አዲሱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ሹመት እያነጋገረ ነው። በአፍሪካ ፖለቲካ የሴቶች ፖለቲካዊ ውክልና ምን ያክል አመርቂ ነው? በአሜሪካ ዋና ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ የደረሰው የአውሮፕላን እና የሔሌኮፕተር ግጭት የተመለከተ ዘገባ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን ተካቷል።...more18minPlay
January 30, 2025የጥር 22 ቀን 2017 የዜና መፅሔትበአማራ ክልል ወደ 4 ሚሊዮን ታዳጊዎች ት/ቤት እየሄዱ አይደሉም መባሉ።ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ያስከተለዉ የዋጋ ንረት በትግራይ።የአሜሪካ አዲሱ የስደተኞች ህግ እና ኢትዮጵያዉያን።አዲሱ የትራምፕ የስደተኞች ጉዳይ ትዕዛዞችና ህጎች ተፈጻሚ እየሆኑ መሆናቸዉ እንዲሁም።የአቅም ማሻሻያ ተማሪዎች ቅሬታ...more22minPlay
January 29, 2025የረቡዕ ጥር 21 ቀን፣ 2017 ዓ.ም የዜና መጽሄትከአቶ እስክንድር ነጋ ፣የአማራ ህዝባዊ ግንባር መሪ ጋር የየተደረገውን ቃለ መጠይቅ ያስቀድማል ። በኦሮምያ ክልል በምእራብ ወለጋ ዞን አራት ሰላማዊ ሰዎች በፀጥታ ኅይሎች ተግደለዋል ሲሉ ነዋሪዎች መናገራቸው፤ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በአማራ ክልል ስለሚፈጸሙ የጅምላ እሥሮች እና ሌሎች የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ዝምታን መምረጡን መውቀሱ እንዲሁም ዳግም መፈናቀል ያሰጋቸው የአዋሽ ፈንታሌ እና ዱለቻ ወረዳዎች የመሬት መንቀጥቀጥ ተፈናቃዮች ዜና መጽሔት ዛሬ የሚያተኩርባቸው ርዕሶች ናቸው...more19minPlay
January 24, 2025የጥር 16 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔት«በግጭት ዐውድ ውስጥ ባሉ አካባቢዎች የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ምርመራ፣ የትግራይ ክልል ኃይል አዛዦች ውሳኔ የገጠመው ተቃውሞ ፣ በአማራ ክልል የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭት መባባስና የሶሪያ ተስፋ፣የአዲስ መሪዎችዋ ቃልና የተመድ በሚሉ ርዕሶች ስር...more18minPlay
January 23, 2025የሐሙስ ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔትበምክር ቤት የብሔራዊ መግባባት አስፈላጊነት ላይ የተደረገ ውይይትሕወሀት መንግሥትንና የምርጫ ቦርድን መክሰሱበደቡብ አፍሪቃ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ፈተና እንዲሁም በዓለም የቡና ገበያ ዋጋ እና የኢትዮጵያ ቡና ይዞታን የሚመለከቱ ዘገባዎችን ይዟል።...more18minPlay
January 22, 2025የጥር 14 ቀን 2017 ዜና መፅሔትየደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፣ የቤንዚን ሽያጭ በኩፖን ወይም በራሽን እንዲከናወን ማድረጉን አስታውቋል። በኦሮምያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ያያ ጉለሌ ወረዳ ፊታል ከተማ አንድ ዳኞች በጸጥታ ኅይሎች ከተደበደቡና ማስፈራሪያም ከደረሰባቸው በኋላ የወረዳው ፍርድ ቤት ስራ ማቆሙን ዳኞችና የአስተዳደር ሃላፊዎች ለዶቼቬለ ተናግሩ። እነዚህ የዓለም ዜናን በሚከተለው የዜና መጽሔት ከተጠናቀሩ ዘገባዎች መካከል ናቸው።...more19minPlay
January 21, 2025የዜና መጽሔት፤ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ማክሰኞየአክሱም ሴት ሙስሊም ተማሪዎች እንዳይማሩ መታገዳቸዉን የመቀሌ ነዋሪዎች በሰልፍ ተቃወሙትየዶናልድ ትራም ፕሬዝደንታዊ ትዕዛዛት፤ የትራምፕ የዉጪ መርሕ፤ የትራምፕ የዉጪ መርሕና ኢትዮጵያ---ያልናቸዉን ርዕሶች ያስተነትናል...more19minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.