Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.
August 15, 2024ልዩ ዘገባ፦ የኢትዮጵያ ገበያ እንዴት ሰነበተ?የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ካሳለፈው ኤኮኖሚያዊ ውሳኔ በኋላ የኢትዮጵያ ገበያ እንዴት ሰነበተ? የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሐዋሳ፣ አሶሳ፣ አዲስ አበባ፣ ባሕር ዳር፣ መቐለ፣ ድሬዳዋ፣ ጅግጅጋ እና ሐረር ሸማቾችን በማነጋገር ልዩ ዘገባ አጠናቅረዋል። በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ ንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባለሥልጣናት ምን ይላሉ? ዘገባውን ያዳምጡ!...more46minPlay
August 13, 2024የነሐሴ 7 ቀን 2016 የዜና መጽሔትመጽሔታችን በዛሬ ጥንቅሩ በአብዛኛው በ14ኛው የሕዝባዊ ወያነ አርነት ትግራይ ህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ ያተኩራል። 1ኛ ዓመቱን በደፈነው የአማራ ክልል ጦርነት ላይ ከነዋሪዎች የተሰጡ አስተያየቶችንም ይዘናል።...more16minPlay
August 09, 2024የነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔትየነሐሴ 3 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔትየኢትዮጵያ የምክክር ሂደት አካታችና ግልጽ እንዲሆን መጠየቁበደቡብ ጎንደር ዞን በሺህዎች የሚቆጠሩ መኖሪያ ቤቶች በውሀ መከበባቸውበአፋር ዞን አንድ በጦርነቱ የተቋረጠው መብራት እስካሁን አልተመለሰም መባሉበአሶሳ የምርት ዋጋ መጨመር የኢትዮጵያ የማክሮ ኤኮኖሚ ማሻሻያ እና አንድምታዎቹን ይቃኛል።...more22minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.