Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,842 episodes available.
February 26, 2024የዜና መጽሔት፦ የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም.የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም.ዜና መጽሔት -የኦሮምያው ግጭትና ዳፋው-ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የምክር ቤት አባላት ጉዳይ-ከደብረ ብርሀን ደሴና ከደሴ ደብረብርሀን የተራንስoፖርት አገልግሎት ተቋረጠ -የአበርገለው ረሀብ በህጻናትን አቅመ ደካሞች ላይ በርትቷል በሚሉት ርዕሶች ስር የተጠናቀሩ ዘገባዎችን አካቷል።...more16minPlay
February 23, 2024የዐርብ የካቲት 15 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔትዜና መጽሔትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መነኮሳት ግድያ እና አሳሳቢዉ ቤተ-ክርስትያንዋ ሁኔታ፤ የደሞዝ ክፍያ በፈረቃ የሚቀበሉ ዜጎች ችግር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ ከጊምቢ ወረዳ የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያአቸው እየተመለሱ መሆናቸዉ ፤ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ከዲፕሎማቲኩ ማህበረሰብ ጋር የካሄዱት ውይይት እንዲሁም ፤የቱርክና የሶማሊያ ስምምነት ለኢትዮጵያ ስጋት ይሆን? የተሰኙ ርዕሶች ተጠናቅረበዉታል።...more20minPlay
February 22, 2024የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔትሰኞ ዕለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ላይ የተፈጸመው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት የዓይን እማኞች፤ሁለት የአሜሪካ የአፍሪቃ ጉዳይ ባለሥልጣናት ሞሊ ፊና አምባሳደር ማይክል ሀመር መንግሥት ከኦሮሞ ነጻ አውጪ ጦር እና ከፋኖ ኃይሎች ጋር ድርድር የማድረጉን አስፈላጊነት በተመለከተ በበይነመረብ የሰጡት ገለጻና ውይይት፤ ከትግራይ ክልል ጊዜያው አሰተዳደር እና የፖለቲካ ኃይሎች ጋር ያመወያየታቸው፤ የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ የምርጫ ቦርድ በውስጥ ጉዳዬ ጣልቃ ገብቷል ማለቱ፤ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ያካሄደው ተሳታፊዎችን የመለየት ሥራ፤ የአዲሱ የጉጂ አባገዳ የሰላም ጥሪ...more26minPlay
February 21, 2024የረቡዕ የካቲት 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም መጽኄተ-ዜናበዕለቱ መጽሄተ ዜና አራት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንታረቅ ጥሪ፤ ትግራይ ክልል ሰብአዊ ሁኔታው የከፋ ሆኖ ቀጥሏል መባሉ፤ የአማራ ተፈናቃዮች ዳግም ወደ ኦሮሚያ ክልል የመመለስ ጅማሮ እንዲሁም የዕውቁ አንጋፋው ሙዚቀኛ ጌታቸው ካሣ ኅልፈት ይሰኛሉ ዘገባዎቹ።...more18minPlay
February 20, 2024ለፀጥታ ችግር፤ ሙስና እና የኑሮ ውድነት የመንግሥት መፍትሄ እንዲፈልግ መጠየቁእየተባባሰ ለመጣው የሙስና ፣ የኑሮ ውድነት እና የፀጥታ ችግር መንግሥት መፍትሄ እንዲፈልግ በሲዳማ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚገኙ ነዋሪዎች ጠየቁ ፡፡ የፌዴራልና የክልል ባለሥልጣናት በበኩላቸው መንግሥት ነዎሪዎቹ ላነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመሥጠት እንደሚሠራ ተናግረዋል ፡፡...more4minPlay
February 20, 2024በአማራ ክልል የቀጠለው ጦርነት እና የሰላማዊ ሰዎች ስጋትበአማራ ክልል በመከላከያ ሰራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረገው ውግያ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአይን ምስክሮች ተናገሩ ። በክልሉ በተለይ በምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች እየተደረገ ያለው ውግያ በከተሞች የእንቅስቃሴ ገደብ አስከትሎ ለእንግልት እያጋለጣቸው መሆኑን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።...more5minPlay
February 18, 2024የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤየጉባኤው አስተናጋጅ ኢትዮጵያ ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ለቀረበባት ወቀሳ በሰጠችው ምላሽ፣ ለአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ለሚመጡ የሀገራት መሪዎች እንደሚደረገው ሁሉ ለሶማሊያው ፕሬዝዳንትም "በሙሉ ክብር ደማቅ አቀባበል" እንደተደረገላቸው ተገልጿል።...more3minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,842 episodes available.