Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,842 episodes available.
March 21, 2024የሐሙስ መጋቢት 12 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. ዜና መጽሄት-ሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማና አካባቢዉ ባካባቢዉ ሚሊሺያና ከሌላ አካባቢ የመጡ በተባሉ ታጣቂዎች መካከል በተደረገ ዉጊያ በትንሽ ግምት 10 ሰዎች ተገደሉ ። ከአካባቢዉ ባለስልጣናትም ሆነ ከመንግስት እስካሁን በግልፅ የተነገረ ነገር የለም።ጋምቤላ ክልል ውስጥ በዜጎች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች አሁንም መቀጠላቸውን የጋምቤላ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ ። በአማራ ክልል ያሉ አሽከርካሪዎች ለከፍተኛ የነዳጅ እጥረት በመጋለጣቸው ሥራቸውን ማከናወን እንዳልቻሉ ተናገሩ ። አሽከርካሪዎቹ ለቀናት ሰልፍ በመያዝ ከማደያዎች ነዳጅ ለመቅዳት የሚያደርጉት ጥረትም ውጤት እንደሌለው ገልጠዋል ።...more28minPlay
March 20, 2024የዜና መጽሔት፦መጋቢት 11 ቀን 2016 ዓ.ም.ዜና መፅሔቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አላግባብ የወጣ ወይም የተዛወረዉ ገንዘብና ተማሪዎች፣የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር የፌደራሉን መንግስት የሽግግር ፍትሕ መተቸቱንና ሌሎችም ርዕሶችን ይተነትና...more21minPlay
March 19, 2024የማክሰኞ መጋቢት 10 ቀን፣ 2016 ዓ.ም መጽሄተ ዜናባለፈዉ የካቲት ማብቂያ በታጣቂዎች ታግተዉ የነበሩ የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ተገድለዉ አስከሬናቸዉ ተጥሎ መገኘቱን ቤተሰቦቻቸዉ አስታወቁ። በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን እና የማኅበራዊ ሚዲያ ጋዜጠኞች ከዘገባቸው ጋር ተያይዞ ከተለያዩ አካላት የሚደርስባቸውን ጫና እስር እና እንግልት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ ነው ።ከሰሞኑ አዲስ አበባ ውስጥ የሙቀት መጠን መጨመርን ተከትሎ አልትራ ቫዮለንት (ቆዳን የሚጎዳ ከፍተኛ የጸሓይ ጨረር) ሊያስከትል ይችላል የሚለው መረጃ የማኅበራዊ መገኛኛ ዘዴዎችን በእጅጉ አጨናንቆት ተስተውሏል ፡፡ በመጽሄተ ዜና ከተካተቱ ጉዳዮች ይገኙበታል ።...more21minPlay
March 18, 2024ዜና መጽሔት፤ መጋቢት 9 ቀን 216 ዓ.ም ሰኞየዜና መጽሔት ዝግጅት ፤-ኦነግ ለዓመታት የታሰሩት አባላቱ እንዲፈቱ ያቀረበው ጥያቄ እና የአብዲ ኢሌን መፈታት ማዉገዙ-በፋኖ መታገታቸው የተነገረው የደቡብ ክልል ነዋሪዎች ጉዳይ-በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ባንክ ስርዓት ላይ ሰሞኑን ያጋጠመው ችግርና የአገልግሎት መቋረጥእንዲሁም የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለአምስተኛ የስልጣን ዘመን ማሸነፋቸው ላይ ያተኮሩ ዘገባዎችን አካቷል።...more20minPlay
March 15, 2024የዜና መጽሔት፦ መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም.በምሽቱ የዜና መጽሔት ዝግጅታችን -.በሃይቅ የሚገኙ ተፈናቃዮች የእርዳታ ተማፅኖ ጥሪ -የፖለቲከኞች ከእስር መለቀቅና የእነዶ/ር ወንድወሰን የፍርድ ቤት ውሎ-ታስረዉ የነበሩ የቀድሞ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ክስ መቋረጥ -ረቂቅ ሕግ የተዘጋጀበት፤ የሃይማኖት እና የብሔራዊ በአላት ጉዳይ በኢትዮጵያ፤እንዲሁም የአንድ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራሮች እግድየተሰኙት ርዕሶች በስፋት እንቃኛለን።...more20minPlay
March 14, 2024የሐሙስ መጋቢት 5 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄትየፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት ግምገማ ስብሰባ ፍጻሜ፣ ህወሓት ስለ ስብሰባው ያወጣው መግለጫ፣በቁጥጥር ስር የሚገኙት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የአቶ ክርስቲያን ታደለ ያለመከሰስ መብት መነሳት፣ በመምህራን ደሞዝ አለመከፈል ጉዳይ ላይ የተወያየው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ፣ ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ያቀረበው ጥሪ እንዲሁም የሴቶች የተሀድሶና የክህሎት ማበልጸጊያ ማዕከል የዓለም ዜናን የሚከተለው የዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ጉዳዮች ናቸው።...more27minPlay
March 13, 2024የረቡዕ መጋቢት 4 ቀን፣ 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሄትኮሌራ ዳግም በሀረሪ ክልል ሕይወት ማጥፋቱ፤የትግራይ ተወላጅ የመከላከያ አባላት እንዲፈቱ መጠየቁ፤ቄሌም ወለጋ በፀጥታ ችግር የሰዎች ሕይወት እየጠፋ ነው፤በኦሮሚያ ክልል «የአቡነ ጴጥሮስ መንበር መስርተናል» ያሉ ታሳሪዎች መፈታት፤ትግራይ ክልል የሚገኙ ተፈናቃዮች ሮሮ ይሰኛሉ ዘገባዎቹ ።...more20minPlay
March 12, 2024የመጋቢት 3 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየኢትዮጵያ ቡና ላኪዎች ማህበር ስጋትየኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች መከራበኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ቻምበር ጥያቄ32ኛዋ የኔቶ አባል አገር በብራልስ...more18minPlay
March 11, 2024የዜና መጽሔት፤ መጋቢት 2 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞበዚህ ዝግጅት፦ በኦሮሚያ ክልል የደራ ወረዳ ጥቃት፤ የዐማራ አጠቃላይ ጉባዔ በአትላንታእንዲሁም የሲቪክ ድርጅቶች ስለ የሽግግር ፍትሕ ረቂቅ ፖሊሲ የተሰኙ ርዕሶች ተጠናቅረዉበታል።...more15minPlay
March 08, 2024የየካቲት 29 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየአሜሪካው ልዩ ልዑክ የሰላም ተልዕኮ በኢትዮጵያበጦርነት ተፈናቅለዉ ችግር ላይ የሚገኙ ሴቶችዉጥረት በአማራ ክልል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም እና ኢንቨስትመንት እንዲሁም ፤ የባይደን ዓመታዊ ንግግር በዜና መጽሔቱ ተካተዋል።...more20minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,842 episodes available.