Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.
October 23, 2024የጥቅምት 13 ቀን 2017 የዜና መፅሄትበዜና መፅሔት ጥንቅሩአስገድዶ መሰወር፣ እገታ እና እየደረሰ ያለው ቀውስ፣የትግራይ ነጻነት ፓርቲና የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ውዝግብ፣ከእርዳታ አውጡን» የአማራ ክልል ተፈናቃዮች፣የመሬት መንቀጥቀጥና የአዲስ አበባ ሕንጻዎች እና ኢትዮጵያን በሕክምና የዕውቀት ሽግግር ለማገዝ የሚጥረው «ፒፕል ቱ ፒፕል ያልናቸዉን ጉዳዮች ያስተነትናል።...more21minPlay
October 23, 2024የጥቅምት 12 ቀን 2017 ዓ.ም የዜና መጽሔትመርካቶ-አዲስ አበባ ዉስጥ የተነሳ የእሳት ቃጠሎ ብዙ ንብረት አወደመበኮሬ ዞን በተጋጋሚ ሰዎች መገደላቸዉና የነዋሪዎች ሥጋትሐረማያ ዩኒቨርስቲ ተሸለመየአፍሪካ የፀጥታው ምክር ቤት ውክልና ጉዳይ...more20minPlay
October 16, 2024የጥቅምት 6 ቀን 2017 የዜና መፅሔትየዕለቱ መጽሔታችን አምስት ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል ያስደምጣል። በአማራ ክልል የጤና ተቋማት የገጠማቸው ቀውስ ፤ የአዲስ አበባ ከተማ የመጓጓዣ ታሪፍ ጭማሪ እና የነዋሪው ስሞታ ፤ የትግራይ ክልል ባለሃብቶች በባንኮች ላይ ያቀረቡት አቤቱታ ፤ የምግብ ዋስትና እና የኢትዮጵያ አቅም እንዲሁም ኢትዮ-ቴሌኮም የአክሲዮን ሽያጭ መጀመሩ...more21minPlay
October 14, 2024የጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትበዛሬው የዜና መጽሔት ስለብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማና ስለ ሰንደቅ ዓላማ ቀን የህዝብ አስተያየትአሰባስበናል, ለመሆኑ ስለ ሰንደቅ ዓላማና ስለሰንደቅ ዓላማ ቀን ህዝቡ ምን ይላል?በአዲስ አበባ «የኮሪደር ልማት» ሥራ ላይ አራት የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅሬታ አቅርበዋል። በነዚህ ጉዳዮች ላይ የተጠናቀሩ ዘገባዎች አሉን...more8minPlay
October 10, 2024የመስከረም 30 ቀን 2017 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ ፤ በወቅታው የአፍሪቃ ቀንድ ጉዳይ ላይ በቀጣናዊ ጉዳዮች ተንታኞች የተሰጡ አስተያየቶች ፤የአማራ ክልል የሰላም ምክር ቤት ያቀረበው የተደራደሩ ጥሪ ፤ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን የደሞዝ ጥያቄ ፤ በአፋር ክልል የመሬት መንቀጥቀጥን ተከትሎ ዉሃ መፍለቁ እና ያስከተለው አንድምታ...more23minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.