Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
April 29, 2024DW Amharic የዜና መጽሔት፤ የሚያዝያ 21 ቀን 2016 ዓ.ም ሰኞሶማሌላንድ እውቅና የምታገኝበትን ሥምምነት ከኢትዮጵያ ጋር በሁለት ወራት ገደማ ትፈራረማለች ተብሎ እንደሚጠበቅ የሶማሌላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሐይቅ ለቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወጣቶች ፈጥሯል የተባለው የስራ እድል የራያ አላማጣና አካባቢው ተፈናቃዮች ይዞታ፣ እንዲሁም በአፋር በአማራ ኦሮምያ በሶማሌና በደቡብ ክልሎች የጎርፍ ስጋት ዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ተጨማሪ ጉዳዮች ናቸው።...more19minPlay
April 26, 2024የዜና መጽሔት፦ሚያዚያ 18 ቀን 2024 ዓ.ም.የዜና መጽሔት የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሕብረት የውጭ ምንዛሪ ሒሳቡን ወደ ሌላ ሀገር ሊያዘዋውር ነው በሚል የተሰራጨው መረጃ "የተሳሳተ" ነው ብሏል፤ ይህንና ሌሎች ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥቷል ዘገባ አለን፤ ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረመችው ሶማሊላንድና የበርበራ ወደብ ይዞታ፤ የምርጫ ቦርድ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በስድስት አካባቢዎች በሰኔ ምርጫ እንደሚካሄድ መግለጹ፤ እንዲሁም አቡጃ ናይጀሪያ ላይ የተካሄደውን የአፍሪቃ ጸረ ሽብር ጉባኤም የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል...more18minPlay
April 25, 2024የሚያዝያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየ23 ተከሳሾች የችሎት ውሎየኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለታጣቂዎች ያቀረበ ጥሪና ተግዳሮቱየደኅንነት ምክር ቤቱ መግለጫ እና የተሰጡ አስተያየቶችየትምህርት ቤቶች መዘጋት በዎላይታ ዞን...more24minPlay
April 24, 2024የሚያዚያ 16፣2016 ዜና መፅሔትየኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት የሰላም ጥሪ-ተስፋና ስጋቱ ፤ «ከብልጽግና ፓርቲ ጋር የውህደት ውይይት አልጀመርኩም» ህወሓት፤በአማራና ትግራይ የይገባኛል ጥያቄ በሚነሳባቸው አዋሳኝ አካባቢዎች በተከሰተ ግጭት ከ50 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታውቋል፤ያሻቀበው የዓለማችን የጦር መሣሪያ ግዥና ክምችት...more22minPlay
April 22, 2024የሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትከራያ አላማጣና ሌሎች ወረዳዎች በርካታ ህዝብ እየተፈናቀሉ ስለመሆናቸው፤በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያ የሚገኙ የ 7 ሀገራት ኤምባሲዎች በጋራ ያወጡት መግለጫ ፤የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች እና ጸረ ሰላም የተባሉ ኃይሎች በጋምቤላ ስላደረሱት ጥቃት፣የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ሰሞኑን ከዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት ጋር ስላደረጉት ውይይትእና በሃሰተኛ ሰነድ ገንዘብ በማዘዋወር የተጠረጠሩት የሃይማኖት አባት ጉዳይ...more20minPlay
April 18, 2024የሚያዝያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትስለድንበር ውዝግቡ የመቐለ ነዋሪዎች ምን አሉ? ለወልቃይትና ራያ አወዛጋቢ አካባቢዎች ፖለቲካዊ መፍትሔ ተጠየቀ፤ የውጭ ጉዳይ መግለጫ ስለጄኔቫ ድጋፍ ማሰባሰብና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮች፤አሳሳቢው የልጃገረዶች ጠለፋ በኮሬ ዞን፤ የሽዋልኢድ ዓመታዊ በዓል በጥንታዊቷ ሐረር ከተማየአውሮጳ ኅብረት ልዩ የመሪዎች ጉባኤ አጀንዳዎችና ውሳኔዎች...more27minPlay
April 17, 2024የሚያዝያ 9 ቀን 2016 ዓ/ም የዜና መጽሔትየአማራ ክልላዊ መንግሥት ከአወዛጋቢ አካባቢዎች እንዲወጣ ለህወሃት ያስተላለፈው ማስጠንቀቂያ፤ባለፈው ዓርብ አዲስ አበባ ላይ መገደላቸው የተነገረው የፋኖ አባላት አስከሬን እስካሁን ለቤተሰቦቻቸው አለመሰጠቱ፤ ከጋዜጠኞች ጋር እንዲወያዩ ለጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ጥያቄ መቅረቡ፤ ለኢትዮጵያ የሰብአዊ እርዳታ ጄኔቫ ላይ ከ600 ሚሊየን ዶላር በላይ መሰብሰቡን የተመድ የሰብአዊ እርዳታ ማስተባበሪያ መግለጹ፤ በአሶሳ የተካሄደውን የግብርና ኢንቨስትመን መድረክ...more22minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.