Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.
April 15, 2024የሚያዝያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየአማራና የትግራይ አዋሳኝ አካባቢዎች ውዝግብ ወዴት እየሄደ ነው?የእቅስቃሴ ገደብ በኦሮሚያየኢትዮጵያ ፖለቲካ መዋቅራዊ መዛቦቶች እና መፍትሔያቸው እንዲሁም ኢራን በኢስራኤል ላይ የሰነዘረችው ጥቃት አላማና ግቡ...more19minPlay
April 12, 2024የዓርብ ሚያዚያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም መጽሄተ ዜናበዕለቱ መጽሄተ ዜና ስለፖለቲከኛ በቴ ዑርጌሳ ግድያ የፖለቲከኞች አስተያየት፤ የሳውዲ ተመላሾች አዲስ አበባ መግባታቸው፤ ዓይደር ሪፈራል ሆስፒታል መሣሪያ የማውደም ተግባር፤ ሰሜን ሸዋ ከመንገድ መከፈት 6 ቀን በኋላ፤ እንዲሁም በ96 ጥይት ተደብድቦ የተገደለው ጥቁር አሜሪካዊ የተሰኙ ርዕሰ ጉዳዮች ይተነተናሉ።...more21minPlay
April 11, 2024የሐሙስ ሚያዝያ 3 ቀን፣ 2016 ዓ.ም መጽሄተ ዜናከትናንት በስተያ የተገደሉት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ፖለቲከኛ በቴ ዑርጌሳ ስርዓተ ቀብር ዛሬ በትውልድ ከተማቸው መቂ ተፈጸመ። በትግራዩ ጦርነት ወቅት ሞተዋል ተብለው ቤተሰቦቻቸው የተረዱ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ፣በቀይ መስቀል በኩል ከቤተሰቦቻቸው ጋር በስልክ መገናኘታቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶቼቬለ ተናግሩ። እነዚህና የኢትዮጵያ የውኃ መማክርት ጥሪ፣ የአውሮጳ ፓርላማ ያጸደቀው አዲስ የፍልሰት ሕግ እንዲሁም የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘመቻ በጆርጅያ የዓለም ዜናን የሚከተለው የዜና መጽሔት የሚዳስሳቸው ጉዳዮች ናቸው።...more25minPlay
April 10, 2024የዜና መጽሔት፦ ረቡዕ ሚያዚያ ሁለት ቀን 2016 ዓ.ም.የዛሬው የዜና መጽሄት በአመዛኙ የኢድ አልፈጥር ክብረ በዓል ላይ ያተኩራል። አምስት ልዩ የበዓል ዘገባዎችን ከአዲስ አበባ፣ ከአማራ ክልል የተለያዩ ተፈናቃዮች፤ ከመቐለ እና ከሐዋሳ፤ አካተናል። በኢትዮጵያ ሙዚቃ ጉልኅ አሻራ ያሳረፈውን የሙሉቀን መለሰን ሕልፈተ ሕይወት የሚመለከት ቅንብርም አለን ።...more21minPlay
April 08, 2024DW Amharic የመጋቢት 30 ቀን 2016 ዜና መጽሔትበአማራ ክልል ፍኖተ ሰላም ከተማ ገበያ መሀል ባለፈው ቅዳሜ በተከሰተ ፍንዳታ 32 ሰዎች መቁሰላቸውን የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳዳሪ ለዶይቼ ቬለ ተናገሩ። በፍንዳታው ጉዳት የደረሰባቸው አብዛኞቹ ለገበያ ከገጠር ወደ ፍኖተ ሰላም ከተማ የተጓዙ እናቶች እንደሆኑ አቶ እድሜዓለም አንተነህ ገልጸዋል። በኦሮሚያ ክልል የበረታውን ግጭት እና የመንግሥት ጥሪ፣ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መንግሥት ደጋፊዎች ሰልፍ እና የተቃዋሚዎችን ትችት እንዲሁም የሐዋሳ ሐይቅ የገጠመውን የብክለት ሥጋት የተመለከቱ ዘገባዎች በዜና መጽሔት ተካተዋል።...more16minPlay
April 05, 2024የመጋቢት 27 ቀን 2016 ዓም የዜና መጽሔትተከሳሽ የምክር ቤት አባላት ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡከደብረ ብርሀን ከተማ የተመለሱ የተፈናቀሉ ሰዎች ቅሬታሰላማዊ ሰልፍ የወጡ የመቐለ ዩኒቨርሰቲ ተማሪዎች በፖሊስ የሐይል እርምጃ ተበተኑ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሕዳሴ ግድብ 19 ቢሊዮን ብር ማዋጣቱ ተጠባቂው የበልግ ወቅት የዝናብ ይዞታ...more20minPlay
April 04, 2024የመጋቢት 26፣2016 የዜና መፅሔት-የኢትዮጵያ መንግስት ጦር ኃይል በአማራ ክልል አድርሶታል ተብሎ የሚጠረጠረዉን የጦር ወንጀል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንዲያጣራ ሁዩማን ራይትስ ወች ጠየቀ።የመብት ተሟጋቹ ድርጅት እንደሚለዉ የመንግስት ወታደሮች አማራ ክልል መራዓዊ ከተማ ዉስጥ በርካታ ሰላማዊ ሰዎች ገድለዋል።ሶማሊያ ዛሬ በሞቃዲሾ የኢትዮጵያን አምባሳደር አባርራለች።ግጭትና ጥቃት ያልተለየዉ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት የ30 ዓመታት ጉዞን የሚያሳይ ያለውን የሦስት ቀናት አውደ ርዕይ ከትናንት ጀምሮ በማካሄድ ላይ ነው።...more25minPlay
April 03, 2024የመጋቢት 25 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየኢትዮጵያ መንግሥትና የአይ ኤም ኤፍ የባለሙያዎች ድርድር መክሸፍየብልፅግናና የህወሓት መሪዎች ዉይይት፣ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች አስተያየት ሥለ የመኖሪያ ቤት ሕግ፣ነዳጅ እጥረት በአዲስ አበባ ያልተሰማው የደንጣ ዱባሞ ማኅበረሰብ ደምፅ...more22minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,841 episodes available.