Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,842 episodes available.
March 07, 2024የሐሙስ የካቲት 28 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄትየኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሀን ማዕከል ምክርቤት ስጋትና ማሳሰቢያ፤ ከጦርነቱ በፊት ለወሰዱት ብድር የጦርነቱን ጊዜ ወለድ ክፈሉ ተባልን ያሉ የትግራይ ባለሀብቶችና ነጋዴዎች አቤቱታ፤ በዚህ ሳምንት በኢትዮጵያ ለታዳጊ ሴቶች የሚሰጠው የማኅጸን በር ክትባት፤ በዩናይትድ ስቴትስ የትውልደ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መድረክ እንዲሁም በየመን ሁቲዎች የታወከው የቀይ ባህር የንግድ መስመር ዜና መጽሔት የሚያስቃኘን ተጨማሪ ዘገባዎች ናቸው።...more27minPlay
March 06, 2024የየካቲት 27 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትበፒያሳ እና አራት ኪሎ የመልሶ ማልማት ተነሽዎች አስተያየት፤ የመከላከያ ሚኒስትሩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ቃለ መጠይቅ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ አውሮፕላን ግዢ፤ በሳህል ሃገራት የጽንፈኞች ጥቃትና የሩስያ ፍላጎት የአሜሪካኑ ቅድመ ምርጫን...more22minPlay
March 05, 2024DW Amharic የየካቲት 26 ቀን፣ 2016 ዓም ዜና መጽሄትየዘመኑ የኢትዮጵያ ትውልድ ተራማጅ ነውን? አማራ ክልል በረሀብ ሰዎች መሞታቸውን ተፈናቃዮች ተናገሩ እንዲሁም የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበርና የዓለማቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ስምምነት ይሰኛሉ ዘገባዎቹ።...more14minPlay
March 04, 2024የየካቲት 25 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትበአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት ጦር ሠራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚካሄደዉ ዉጊያ እንደቀጠለ ነው፤ የሰሞኑ የኤርትራ ኤምባሲ መግለጫን አስመልክቶ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለፌደራል መንግሥት ያቀረበውን ጥሪ፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ፓትርያርክ መልዕክት፣...more15minPlay
March 01, 2024የየካቲት 22፣2016 ዜና መፅሔትየተኩስ ልልዉዝ በባሕርዳር ከተማ፣ የሳንታ ባርዳባራ አዉራጃ የድጋፍ ዉሳኔ ለአማራ፣ የአድዋ ድል በዓል አከባበር ዉዝግብና አስተያየት፣ በአራት ክልሎች ቀሪ ምርጫ ሊደረግ ነዉ...more1hPlay
February 29, 2024ዜና መጽሔት፦የካቲት 21 ቀን 2016 ዓምበአማራ ክልል የቀጠለው ግጭት የሸቀጦች ዋጋ ማሻቀብ በአማራ ክልል -በትግራይ ከአንድ ዓመት በላይ የጡረታ አበል ያላገኙ ጡረተኞች ተቃውሞ-የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች-የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ያስመረቀው የኢ-ኮሜርስ ሎጂስቲክና ትራንስፖርት አገልግሎት -የሶማሊያና የቱርክ የፀጥታ ስምምነት ዜና መጽሔት ያተኮረባቸው ጉዳዮች ናቸው ።...more28minPlay
February 28, 2024የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔትኢትዮጵያ ለሰብዓዊ እርዳታ 3.2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልጋት መገለጹአዲስ አበባ የታሰረው ፈረንሳዊ ጋዜጠኛ የቀረበበት ክስና ዲፕሎማሲ ባለፈው ዓርብ ከአዲስ አበባ ከሚሴ ሲጓዙ የተገደሉ ሰዎች አውሮጳውያንን እያወዛገበ የሚገኘው ዩክሬንን በምድር ጦር የመደገፍ ጥያቄ...more20minPlay
February 27, 2024የየካቲት 19 ቀን 2016 የዜና መጽሔትየጸባይ ለውጥ ጉባኤ«መሬታቸን ለባለሀብቶች ተሰጥቶብና» የካፋ ዞን ተፈናቃይ አርሶአደሮችከምሥራቅ ወለጋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎች እየተመለሱ ነው...more11minPlay
February 27, 2024የጸባይ ለውጥ ጉባኤማህበረሰባዊ የጸባይ ለውጥ በህብረተሰቡ ውስጥ ያሉትን መልካም ልማዶች እያበረታቱ ጎጂዎችን በሌላ መተካት ነው የሚሉት የጥናትና ምርምር ባለሙያ፤ አሁን አሁን በኢትዮጵያ ማህበረሰባዊ የጸባይ ለውጥን የመፍጠሩ አስፈላጊነት ጉልህ እንደሆነም ያምናሉ፡...more3minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,842 episodes available.