Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,842 episodes available.
January 31, 2024“የአንቅስቀሰሴ ገደብ” በኦሮሚያ ክልል“ያው ሰውም እየተንቀሳቀሰ አይደለም፡፡ የሚንቀሳቀስ ተሽከርካሪም የለም፡፡ የጸጥታ ኃይሎች እያስገደዱ ብቻ ሰው መናሃሪያ አከባቢ ስሰባሰብ በግዳጅ ከሚሄዱት አንድ ሁለት ተሸከርካሪዎች ውጪ ምንም እንቅስቃሴ የለም፡፡“ ከምዕራብ ሸዋ ዞን አደኣ በርጋ ወረዳ አስተያየታቸውን የሰጡን ነዋሪ...more4minPlay
January 31, 2024የጣልያን አፍሪቃ የመሪዎች ጉባኤ በሮምጉባኤውን ተንተርሰው የጣልያን ጋዜጦች በርካታ ጉዳዮች የዘገቡ ቢሆንም በተለይ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትርና የሶማልያው ፕረዚደንት ለማነጋደር ሙከራዎች እንደነበረ፤ የሶማልያው ፕረዚደንት ለአንድ የጣልያን ጋዜጣ በሰጡት መግለጫም ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው የወደብ ኪራይ የመግባቢያ ሰነድ ፊርማ ቀጠናውን የሚያተራምስ በማለት አጣጥለውታል።...more5minPlay
January 26, 2024«በኦሮሚያ መንግሥት በሚያካሂዳቸው ዘመቻዎች ንጹሃን ዜጎች የጥቃት ሰለባ እየሆኑ ነው»ስለመግለጫው አስተያየታቸውን የሰጡት የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ለሚ ገመቹ፤ በተለይም በወረዳው ጉቢሶ ቀበሌ ተፈጽሟል ያሉት የአየር ላይ ጥቃት በርካታ የቤት እንስሳት ማለቃቸውንም ገልጸዋል፡፡ መጠነ ሰፊ ጉዳቶች የደረሱት በሰላሌ እና ደቡብ ምዐወራብ ሸዋ ዞን ነውም ብለዋል፡፡ጥቃቱ የተፈጥሮ ሃብትንም ያወደመ ነበር” ነው ያሉት፡፡...more4minPlay
January 26, 2024"ለሶማሌላንድ ዕውቅና መስጠት የስምምነቱ አካል ነው" በኢትዮጵያ የሶማሌላንድ ተወካይእአምባሳደር አብዱላሂ ሶማሊያን የኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን የቀጣናው አለመረጋጋት ምንጭ አድርገው ከሰዋል።«በአንጻሩ ሶማሊላንድ ለቀጣናው መረጋጋት ጉልህ ድርሻ አላት። "ኢትዮጵያም፣ ድንበሯም እንዲከበር እንጠብቃለን። ሁለተኛ ፣ ሶማሊላንድ በሕግ የፀና እውቅና ያለው ግዛት ሆኖ መታወቅ አለበት። ሶማሊላንድ አልሸባብን እና ሽብርተኝነት ትዋጋለች"ብለዋል።...more4minPlay
January 24, 2024የረቡዕ ጥር 15 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ዜና መጽሄትጉጂ ዞን 12 ሰዎች በታጣቂዎች ተገድለዋል፤ አሶሳ ሆስፒታል የመድኃኒትና የአቅርቦት እጥረት ገጥሞታል፤ መቐለ በሺህዎች የሚቆጠሩ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል፤ የምግብ እጥረት በአበርገሌና በፃግበጂ ወረዳዎች ሥጋት ፈጥሯል ። ዝርዝሩን ከድምፁ ያድምጡ ።...more18minPlay
January 24, 2024የምግብ እጥረት በአበርገሌና በፃግበጂ ወረዳዎችበአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በአካባቢው ታጣቂዎችና በመንግሥት ኃይሎች መካከል በነበረ ጦርነት ተፈናቅለው የነበሩ ነዋሪዎች ርዳታ እየቀረበልን አይደለም አሉ ። የአካባቢው ባለሥልጣናት ርዳታ እየተሰጠ ነው ሲሉ አስተባብለዋል ።...more5minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,842 episodes available.