Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.
July 08, 2024የሐምሌ 1 ቀን 2024 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየታጋች ተማሪ ቤተሰቦች ጭንቀትሴቶች ላይ የሚደርስ ፆታዊ ጥቃት ይቁምየቀጠለዉ የኢትዮጵያ እና ሶማልያ ዉዝግብ አሸናፊ ያለየበት የፈረንሳዩ የምክር ቤት ምርጫ፤...more19minPlay
July 05, 2024የሰኔ 28፣ 2016 ዜና መፅሔትየአሜሪካ መንግስት በኢትዮጵያ የሚካሄደውን ጦርነት ለማስቆም እርምጃው እንዲወስድ ጥሪ ቀረበ።----የ “ፈላታዎች” ተጽዕኖ በግብርና ኢንቨስትመንት።---ኢትዮጵያ ውስጥ በታጣቂ ኃይሎች እና በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በሚወሰዱ እርምጃዎች በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሰው የሞት እና የአካል ጉዳት ወይም በሕይወት የመኖር መብት አሳሳቢ ሆኖ ቀጥሏል ተባለ።----ንባብን ባህል ለማድረግ ያለመው የንባብ ፌስቲቫል...more19minPlay
July 01, 2024የሰኞ ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም.የዜና መጽሔትበዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅታችን የትግራይ ጦርነት ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸዉ መመለስ ጀመሩየአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ 4 ኛ ሙት ዓመት እና ፍትህ እንዲረጋገጥ መጠየቁ በአራት ክልሎች የተካሄዱ ቀሪና ድጋሚ ምርጫ፤ በጥሩ ተጠናቀቀ መባሉ የፈረንሳይ ቀኝ ጽንፈኛ ፓርቲ የመጀመርያ ዙር የፓርላማ ምርጫ ማሸነፉላይ ያተኮሩ ዘገባዎች ይቀርባል...more18minPlay
June 28, 2024የሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየአማራ ክልል ባለሥልጣናት የሠላም ጥሪና የድርድር ሃሳቦቻቸው ተመላሽ የወለጋ ተፈናቃዮች ዳግም ወደ አማራ ክልል መመለስህወሓት "በልዩ ሁኔታ" በፓርቲነት እንዲመዘገብ ፍትሕ ሚኒስቴር መጠየቁ የአውሮጳ ህብረት ተቋማት የቀጣይ አምስት ዓመታት እቅድ እና ተሿሚ መሪዎችፕሬዚዳንት ባይደን እና የትራምፕ የመጀመሪያ ፕሬዝዳንታዊ ክርክር...more24minPlay
June 27, 2024የሐሙስ ሰኔ 20ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ዝግጅታችንኢትዮጵያ ወታደሮቿ ድንበር አቋርጠዋል የሚለውን የሶማሊያን ውንጀላ ማስተባበሏን፤ በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ በተካሄደው ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች በክልሉ ከሚካሄደው ግጭት ጋር በተያያዘ መንግስት በቁጥጥር ስር የዋላቸውን እንዲፈታ መጠየቃቸው፤በምዕራብ ኦሮሚያ ክልል የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ነዋሪዎችን በጅምላ እያሰሩ ነው መባሉ፤የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር በክልሉ ሕግ ማስከበር አልቻለም ሲሉ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች መተቸታቸው በአሜሪካ የሚገኙ ሰባት የኢትዮጵያ ሲቪል ድርጅቶች አዲስ ህገ መንግስት አስፈላጊነትን ላይ መግለጫ መስጠታቸውን ከሚያስቃኘን ግጅቶች መካከል ናቸው።...more26minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.