Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.
June 07, 2024የሰኔ 30፣2016 ዜና መፅሔትበሆሮ ጉደሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ ከትናንት በስቲያ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ነዋሪዎች አስታወቁ፡፡ በጥቃቱ የተገደሉ ሰዎች በሞተር ሳይክል ወደ አጋምሳ ከተማ ሲጓዙ እንደነበር ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።-በድሬደዋ የሚስተዋለው የሙቀት መጨመር ነዋሪውን ምቾት ሲነሳ እንደ ደም ግፊት ባሉ በሽታዎች ለሚታመሙ ሰዎች ስጋት መፍጠሩን ነዋሪዎች ለዶይቼ ቬለ ተናገረዋል።/በኢትዮጵያ በተጀመረው ሀገራዊ የምክክር ሂደት ላይ ስጋት እንዳላቸው በጀርመን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ተናገሩ፡፡-የአውሮጳ ህብረት 27 አባል አገሮች ከትናንት ሐሙስ ጀምሮ የፓርላማ ወኪሎቻቸውን እየመረጡ ነው።...more22minPlay
June 05, 2024የግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዕለቱ መጽሔታችን አራት ርዕሰ ጉዳዮችን በቅደም ተከተል ያስደምጣል። እሥር ፣ የሽብር ክስና የፍርድቤት ውሎ ፤ በአማራ ክልል ለ10 ወራት የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምን ፈየደ? ፤ ወደ ኬንያ ያጋደለው የምሥራቅ አፍሪቃ ዲፕሎማሲ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ የአከራይ ተከራይ ምዝገባ ሊጀመር ነው መባሉን የተመለከቱ በዝርዝር የሚቀርቡ ርዕሰ ጉዳዮቻችን ናቸው ።...more19minPlay
May 31, 2024የግንቦት 23 ቀን 2016 ዓ.ም. የዜና መጽሔትየዜና መጽሔት ዝግጅታችንየኦሮሚያ ፕሬዚዳንት የአቶ ሽመልስ አብዲሳ የሰላም ጥሪ፣ የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች የሰጠው ሽልማት ፣ ዓረና ትግራይ በክሉ ለሚታየው ሕገወጥ የመንግስት ባለስልጣናትን መወቀሱን፤ እንዲሁም የቀድሞው አሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በተከሰሱባቸው 34 ክሶች ጥፋተኛ መባላቸውን የሚያስቃኙ ዘገባዎችን አካቷል...more18minPlay
May 31, 2024የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቀረቡባቸው ክሶች ጥፋተኛ ተባሉየቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኒዮርክ በቀረቡባቸው 34 የክስ መዝገቦች ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ተባሉ። ውሳኔው የተሰጠው ከዚህ ቀደም ባሸነፉበት ምርጫ ከትዳራቸው ውጪ የነበራቸው ግንኙነት እንዳይታወቅ አፍ ማስያዥያ ገንዘብ በመስጠትና፣ የተጭበረበረ የሂሳብ ሰነድ ከማዘጋጀት ጋ በተያያዘ በቀረቡባቸው ክስ ነው።...more5minPlay
May 31, 2024የአውሮፓ ኅብረት ለስምንት ኢትዮጵያዊያን የመብት ተሟጋቾች ሽልማት ሰጠየአውሮፓ ኅብረት ልዑክ በኢትዮጵያ "ሹማን" የተባለውን ሽልማት ለመጀመሪያ ጊዜ ለስምንት ኢትዮጵያዊያን የመብት ተሟጓች ግለሰቦች እና ድርጅቶች ሸለመ። ከተሸለሙት መካከል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ እና የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማእከል ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ኃይለማርያም ይገኙበታል።...more4minPlay
May 31, 2024“ለኦሮሞ ሰላም ይገባዋል” ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳበኦሮሚያ ሰላም እንዲሰፍን እና የክልሉ ህብረተሰብ ወደ ሰላማዊ እና የተረጋጋ ህይወት እንዲመለስ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አሳሰቡ፡፡ርዕሰ መስተዳድሩ በይፋዊ ማህበራዊ ገጻቸው ባስተላለፉት ዘለግ ያለ ፅሁፍ ህገወጥነት የሚያስተዳድሩትን ክልል መፈተኑን ጠቁመዋል፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.