Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,842 episodes available.
January 08, 2024የፍትህ ተደራሽነት ጥያቄ በደቡብ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎችየቀድሞው የደቡብ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በይግባኝ የሚታዩ ጉዳዮችን ለመመለከት ተዘዋዋሪ ምድብ ችሎት በሃድያ ዞን ሆሳዕና ከተማ ያስችል እንደነበር የሚያስታውሱት ጠበቃ አስፋው “ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚል በአዲስ ከተዋቀረ በኋላ ግን ሲሰጥ የነበረው የተዘዋዋሪና ምድብ ችሎት አገልግሎት ተቋርጧል፡፡...more4minPlay
January 08, 2024የኢትዮጵያ እና ሶማሌላንድ ስምምነት ፣ የአፍሪካ ቀንድ ፖለቲካየሶማሊያው ፕሬዝዳንት ስምምነቱን ውድቅ የሚያደርግ ነው ያሉትን ሕግ በፊርማቸው ማጽደቃቸውን ተናግረዋል። የፈረሙትን ሕግ ዓላማውን "አንድነታችንን እና ሉዓላዊነታችንን ብሎም የግዛት አንድነታችንን ለመጠበቅ" ያለመ ብለውታል። ዛሬ ፕሬዝዳንቱ ከፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ጋር ለመምከር ወደ ኤርትራ ተጉዘዋል"...more5minPlay
January 01, 2024የታኅሳስ 22 ቀን 2016 ዜና መጽሔትበኢትዮጵያ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ቁጥራቸው ብቻ ሳይሆን አሰቃቂነታቸው ጭምር እየበረታ ነው። ሙሽራ ልጃቸው ተቃጥሎ የተገደለባቸው አባት “አመድ ነው ሰብስበን የቀበርንው” እያሉ ነው። በአዲስ አበባ የተለያዩ ወንጀሎች በመፈጸም የተጠረጠሩ ከ5 ሺሕ በላይ ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የፌድራል መንግሥት በትግራይ የተከሰተው ድርቅ እና ረሐብን አስመልክቶ የመንግሥት ኮምዩንኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሠ ቱሉ የሰጡትን መግለጫ እንዲያርም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጠየቀ። የብሪክስ መስፋፋት ተጽዕኖውን እንደሚያሳድገው ቢታመንም ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ለሀገራቸው በሚኖረው ፋይዳ ላይ ጥያቄ አላቸው።...more20minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,842 episodes available.