Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.
June 26, 2024የረቡዕ ሰኔ 16 2016 ዓ.ም.ቀን የዜና መጽሔትየረቡዕ ሰኔ 16 2016 ዓ.ም.ቀን የዜና መጽሔት በአማራ ክልል ከሚገኙ ትምሕርት ቤቶች ሦስት ሺው በክልሉ አለመረጋጋት ሲዘጉ ቁጥራቸው 3 ሚሊዮን የሚጠጋ ተማሪዎች ደግሞ ትምህርታቸውን ማቋረጣቸውን የትምሕርት ሚኒስቴር አስታውቋል።በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የሚገኙት የዘይሴ ብሔረሰብ አባላት በማንነታችን ምክንያት ወከባና እሥራት እየደረሰብን ነው ሲሉ ለዶቼቬለ ተናገረዋል። ከጎንደር ወደ መተማ የሚጓዙ ሾፌሮች በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ዒላማ ሆነናል ሲሉ አማረሩ። እነዚህ በዛሬው የዜና መጽሔት ዝግጅት ከተካተቱት ዘገባዎች መካከል ናቸው።...more20minPlay
June 24, 2024የሰኞ ሰኔ 17 ቀን 2016 ዓ.ም.የዜና መጽሔትበዛሬው የዜና መጽሔትበእሥር ላይ የቆዩ ከያንያን ተፈቱ፣ ጦርነት ይቁም የሚል ሰልፍ ያስተባበሩ ሰው ተሰደዱየትግራይ ጦርነት ተፈናቃዮች መንግሥት ወደ ቀያቸዉ እንዲመልሳቸዉ ጠየቁ የወባ ወረርሽኝ ፈተና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የተሰኙት ጉዳዮች ይተነተናሉ...more14minPlay
June 21, 2024የሰኔ 14፣2016 የዜና መፅሔትየኢሕአፓ ፕሬዝዳንት ፕሮፌሰር ዝናቡ አበራን ጨምሮ በገንዘብ ዋስትና ከእሥር እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት የወሰነላቸው ዘጠኝ ሰዎች ጉዳያቸው ለሰኞ ተቀጠረ።/ከባድ የኢኮኖሚ ፈተና በመሆን የዜጎችን ህይወት ክፉኛ እየፈተነ ያለውን የዋጋ ንረት ምጣኔ በሚቀጥለው ዓመት በእጥፍ ለመቀነስ ማቀዱን የኢትዮጵያ መንግስት አሳውቋል።- የጀርመን ፖለቲከኞች ሙግት በዩክሬን ስደተኞች ድጋፍ ዙሪያ...more22minPlay
June 17, 2024የዜና መፅሄት፤ የሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ/ም--DW አካዳሚ ጻታ ተኮር ጥቃትን በተመለከተ በመቐለ ያስጀመረው ፕሮጀክት--በአላማጣ አካባቢ ስለተፈጠረው ውጥረት--የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ነቀምት በረራ መጀመሩን --የፊንጫ ስክር ፋብሪካ ከውድመት ማገገሙን እና በዩክሬይን ሰላም የሚመክር ዓለም አቀፍ ጉባኤየሚሉ ርእሰ ጉዳዮች ይቀርባሉ።...more20minPlay
June 13, 2024የዜና መጽሔት፤ ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሐሙስበዚህ ዝግጅት፤ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማስተግበሪያ ሕግጋትና ተቋማት፤ በኦሮሚያ እና አማራ ክልል አዋሳኝ ለዳግም መፈናቀል የዳረገ ግጭት፤ አማራ ክልል ከ1 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ መጠቃታቸው፤ የወባ በሽታ ስርጭት በምእራብ ወለጋ፤ በአሜሪካ የሚገኘው ወገኔ የኢትዮጵያውያን ማኀበር ድጋፍ ለኢትዮጵያውያን ችግረኞች፤ እንዲሁም የአውሮጳ ምክር ቤት የምርጫ ውጤት እየፈጠረ ያለው ቀውስ የተሰኙ ርዕሶች ይተነተናሉ።...more25minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.