Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.
February 20, 2024ለፀጥታ ችግር፤ ሙስና እና የኑሮ ውድነት የመንግሥት መፍትሄ እንዲፈልግ መጠየቁእየተባባሰ ለመጣው የሙስና ፣ የኑሮ ውድነት እና የፀጥታ ችግር መንግሥት መፍትሄ እንዲፈልግ በሲዳማ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚገኙ ነዋሪዎች ጠየቁ ፡፡ የፌዴራልና የክልል ባለሥልጣናት በበኩላቸው መንግሥት ነዎሪዎቹ ላነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመሥጠት እንደሚሠራ ተናግረዋል ፡፡...more4minPlay
February 20, 2024በአማራ ክልል የቀጠለው ጦርነት እና የሰላማዊ ሰዎች ስጋትበአማራ ክልል በመከላከያ ሰራዊት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሚደረገው ውግያ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአይን ምስክሮች ተናገሩ ። በክልሉ በተለይ በምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች እየተደረገ ያለው ውግያ በከተሞች የእንቅስቃሴ ገደብ አስከትሎ ለእንግልት እያጋለጣቸው መሆኑን ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።...more5minPlay
February 18, 2024የአፍሪቃ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤየጉባኤው አስተናጋጅ ኢትዮጵያ ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ለቀረበባት ወቀሳ በሰጠችው ምላሽ፣ ለአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ለሚመጡ የሀገራት መሪዎች እንደሚደረገው ሁሉ ለሶማሊያው ፕሬዝዳንትም "በሙሉ ክብር ደማቅ አቀባበል" እንደተደረገላቸው ተገልጿል።...more3minPlay
February 16, 2024የመርዓዊው ግድያ ፈጻሚዎች ለፍርድ እንዲቀርቡ መጠየቁበጎጃም መርዓዊ ከተማ የተፈጸመውን ግድያ ያዘዙትና የፈጸሙት ለፍርድ እንዲቀርቡ ግፊት እንዲደረግ ዓለም አቀፉ የዐማራ ህብረት ጥሪ አቀረበ። ተቀማጭነቱ በአሜሪካ የሆነው ህብረት፤ የመራዊው ግድያን ያዘዙትና የፈጸሙት ለዓለም አቀፍ ፍርድ መቅረብ አለባቸዉ፤ በዐማራ ክልል የተራዘመው የእስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መነሳት አለበት ሲል ጠይቀዋል።...more4minPlay
February 16, 2024ለረሃብ የተጋለጡ ህጻናት በትግራይበትግራይ ለረሃብ በተጋለጡ አካባቢዎች በተለይም ህፃናት ለከፋ ሁኔታ እየተጋለጡ ይገኛሉ። በክልሉ አበርገለ የጭላ ወረዳ በሦስት ወራት ብቻ 120 ህፃናት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት ተጋልጠው ወደ ሆስፒታል ገብተዋል። በተከተሰው ድርቅና ረሃብ ምክንያት በምግብ እጥረት የተጠቁ ህፃናት ቁጥር በሶስት እጥፍ ጨምሯል።...more4minPlay
February 16, 202437ኛዉ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ድባብየአፍሪካ ህብረት 37ኛው የመሪዎች ጉባኤ የሚካሄደው በአስተናጋጇ ኢትዮጵያ ሳይቀር በሌሎች በርካታ አባል አገሮች፤ የሰላም ችግር ባለበት፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ህዝቦችም በድርቅ ምክንያት ለረሀብ አደጋ በተጋለጡበት ድባብ ነው። አስተያየት ሰጭዎች ህብረቱ በዘንድሮው ጉባኤ አዲሱ ነገር በደካማ አቋም ላይ መሆኑን ይገልፃሉ።...more5minPlay
February 15, 2024በአማራ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ1,8 ሚሊየን ሕዝብ በላይ ለችግር መዳረጉበአማራ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች በተከሰተው ድርቅ ከ1.8 ሚሊዮን በላይ ህዝብ መቸገሩ ተገለጸ። ከመካከላቸው ከ380 ሺህ በላይ ሕጻናትና እናቶች ለከፍተኛ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት መጋለጣቸውን ክልሉ አስታውቋል።...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,996 episodes available.