Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜናዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ... more
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.
February 27, 2024የየካቲት 19 ቀን 2016 የዜና መጽሔትየጸባይ ለውጥ ጉባኤ«መሬታቸን ለባለሀብቶች ተሰጥቶብና» የካፋ ዞን ተፈናቃይ አርሶአደሮችከምሥራቅ ወለጋ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎች እየተመለሱ ነው...more11minPlay
February 27, 2024የጸባይ ለውጥ ጉባኤማህበረሰባዊ የጸባይ ለውጥ በህብረተሰቡ ውስጥ ያሉትን መልካም ልማዶች እያበረታቱ ጎጂዎችን በሌላ መተካት ነው የሚሉት የጥናትና ምርምር ባለሙያ፤ አሁን አሁን በኢትዮጵያ ማህበረሰባዊ የጸባይ ለውጥን የመፍጠሩ አስፈላጊነት ጉልህ እንደሆነም ያምናሉ፡...more3minPlay
February 26, 2024የዜና መጽሔት፦ የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም.የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም.ዜና መጽሔት -የኦሮምያው ግጭትና ዳፋው-ያለመከሰስ መብታቸው የተነሳው የምክር ቤት አባላት ጉዳይ-ከደብረ ብርሀን ደሴና ከደሴ ደብረብርሀን የተራንስoፖርት አገልግሎት ተቋረጠ -የአበርገለው ረሀብ በህጻናትን አቅመ ደካሞች ላይ በርትቷል በሚሉት ርዕሶች ስር የተጠናቀሩ ዘገባዎችን አካቷል።...more16minPlay
February 23, 2024የዐርብ የካቲት 15 ቀን፣ 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔትዜና መጽሔትየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መነኮሳት ግድያ እና አሳሳቢዉ ቤተ-ክርስትያንዋ ሁኔታ፤ የደሞዝ ክፍያ በፈረቃ የሚቀበሉ ዜጎች ችግር በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ ከጊምቢ ወረዳ የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቀያአቸው እየተመለሱ መሆናቸዉ ፤ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ከዲፕሎማቲኩ ማህበረሰብ ጋር የካሄዱት ውይይት እንዲሁም ፤የቱርክና የሶማሊያ ስምምነት ለኢትዮጵያ ስጋት ይሆን? የተሰኙ ርዕሶች ተጠናቅረበዉታል።...more20minPlay
February 22, 2024የካቲት 14 ቀን 2016 ዓ.ም የዜና መጽሔትሰኞ ዕለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ላይ የተፈጸመው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት የዓይን እማኞች፤ሁለት የአሜሪካ የአፍሪቃ ጉዳይ ባለሥልጣናት ሞሊ ፊና አምባሳደር ማይክል ሀመር መንግሥት ከኦሮሞ ነጻ አውጪ ጦር እና ከፋኖ ኃይሎች ጋር ድርድር የማድረጉን አስፈላጊነት በተመለከተ በበይነመረብ የሰጡት ገለጻና ውይይት፤ ከትግራይ ክልል ጊዜያው አሰተዳደር እና የፖለቲካ ኃይሎች ጋር ያመወያየታቸው፤ የሲዳማ ፌደራሊስት ፓርቲ የምርጫ ቦርድ በውስጥ ጉዳዬ ጣልቃ ገብቷል ማለቱ፤ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኦሮሚያ ክልል ያካሄደው ተሳታፊዎችን የመለየት ሥራ፤ የአዲሱ የጉጂ አባገዳ የሰላም ጥሪ...more26minPlay
February 21, 2024የረቡዕ የካቲት 13 ቀን፣ 2016 ዓ.ም መጽኄተ-ዜናበዕለቱ መጽሄተ ዜና አራት ጉዳዮችን እናስተነትናለን ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የእንታረቅ ጥሪ፤ ትግራይ ክልል ሰብአዊ ሁኔታው የከፋ ሆኖ ቀጥሏል መባሉ፤ የአማራ ተፈናቃዮች ዳግም ወደ ኦሮሚያ ክልል የመመለስ ጅማሮ እንዲሁም የዕውቁ አንጋፋው ሙዚቀኛ ጌታቸው ካሣ ኅልፈት ይሰኛሉ ዘገባዎቹ።...more18minPlay
February 20, 2024ለፀጥታ ችግር፤ ሙስና እና የኑሮ ውድነት የመንግሥት መፍትሄ እንዲፈልግ መጠየቁእየተባባሰ ለመጣው የሙስና ፣ የኑሮ ውድነት እና የፀጥታ ችግር መንግሥት መፍትሄ እንዲፈልግ በሲዳማ እና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚገኙ ነዋሪዎች ጠየቁ ፡፡ የፌዴራልና የክልል ባለሥልጣናት በበኩላቸው መንግሥት ነዎሪዎቹ ላነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ ለመሥጠት እንደሚሠራ ተናግረዋል ፡፡...more4minPlay
FAQs about ዜና መጽሔት:How many episodes does ዜና መጽሔት have?The podcast currently has 1,995 episodes available.