Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.
July 05, 2022ቁጣ የቀሰቀሰው በሜሊላ የአፍሪቃውያን ስደተኞች ሞትአርብ ሰኔ 17 ቀን 2014 ዓም በሜሊላ በደረሰው አደጋ ቢያንስ 23 ስደተኞች ሞተዋል።የሞሮኮ የሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ማኅበር የሞቱት ቁጥር 27 ነው ሲል «ዎኪንግ ቦርደርስ» የተባለው መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት የሟቾቹን ቁጥር 37 አድርሶታል። የተመድ የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት እንዳስታወቀው ደግሞ በአደጋው 76 ስደተኞች ቆስለዋል።...more11minPlay
May 31, 2022የአውሮፓ ኅብረት ከሩሲያ የሚሸምተውን ነዳጅ በከፊል አገደየአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ከሩሲያ ከሚሸምቱት ነዳጅ ሁለት ሶስተኛውን ለማገድ ከስምምነት ደርሰዋል። ውሳኔው ከሩሲያ በባሕር የሚጓጓዘውን ነዳጅ ብቻ የተመለከተ ነው። የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ቻርልስ ሚሼል እና የጀርመን መራሔ-መንግሥት ኦላፍ ሾልዝ ሩሲያ ለውጊያ ከዘመተችበት ዩክሬን እንድትወጣ ጫና ያሳድራል ብለው ተስፋ አድርገዋል።...more10minPlay
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.