Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.
February 07, 2023ከዩክሬን የተሰደዱ ኢትዮጵያውያን በጀርመንአቶ ውልጫፎ ጦርነቱ ሲቆም ወደ ሀገራቸው መመለስ ይፈልጋሉ። ጦርነቱም በዩክሬን አሸናፊነት ያበቃል ብለው ነው የሚያምኑት። ለአቶ አሸናፊ ጦርነቱ ቢቆም እንኳ የሀገሪቱ ኤኮኖሚ እና ደኅንንነትዋ እንዲህ በቀላሉ ይስተካከላል ብለው አያስቡም። በጦርነቱም ቢሆን ዩክሬንም ሆነች ሩስያ አሸናፊ አይሆኑም ነው ያሉት።...more11minPlay
December 27, 2022በጎርጎሮሳዊው 2022 የአውሮጳና ጀርመን ዐበይት ክንውኖችበርካታ አባላቱ ከሩስያ ጋር ከፍተኛ የንግድ ትስስር ያላቸው የአውሮጳ ኅብረት ሩስያ ጦርነቱን እንድታቆም የወሰዳቸው የማዕቀብ እርምጃዎች ጦርነቱን ማብቃት ያልቻሉበት፣ በአንጻሩ ደግሞ ሩስያ አውሮጳን በፈለገችው አቅጣጫ ለመዘወር ከመሞከር ያልተቆጠበችበትም ዓመት ነበር 2022።...more12minPlay
December 20, 2022የራይሽስቡርገር ንቅናቄና አባላቱአብዛኛዎቹ የራይሽስቡርገር ንቅናቄ አባላት፣ምሥራቅ ጀርመኑ በብራንድንቡርግ ግዛት፣ በሜክለንቡርግ ፎርፖመርንና በደቡብ ጀርመኑ የባቫርያ ግዛቶች ነው የሚገኙት። የጀርመን መንግሥትንም ሆነ የባለስልጣናቱን ሕጋዊነት አይቀበሉም የተባሉትን እነዚህን የጽንፈኛው ቡድን አባላት ወይም ደጋፊዎች ለመያዝ መንግሥት ለረዥም ጊዜ ክትትል ሲያካሂድ ነበር ።...more13minPlay
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.