Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.
December 20, 2022Europa 201222 Europa 201222(Ist die Reichsbürgerbewegung eine Gefahr für Deutsch - MP3-Stereo...more13minPlay
November 08, 2022አዲሱ የኢጣልያ የፍልሰት ፖሊሲና ተቃውሞውኢጣልያ መንግሥታዊ ባልሆኑ ድርጅቶች መርከቦች እርዳታ ደጃፍዋ የደረሱ ስደተኞችን በሙሉ አልቀበልም ብላለች።ከዚያ ይልቅ መንግሥት ከመካከላቸው ለተለያዩ ችግሮች የተጋለጡና የሚጋለጡ ብሎ የመረጣቸውን ብቻ ወደ ወደቦቹ ለመውሰድ ወስኗል። ስደተኞቹን የሚረዱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ማን ከመርከብ መውረድ እንደሚችል መምረጥ ሕገ ወጥ ሲሉ ተቃውመዋል።...more12minPlay
July 26, 2022የአውሮጳ የኃይል አቅርቦት ቀውስና መዘዙሩስያ ወደ አውሮጳ የምታስተላልፈውን ጋዝ መጠን እንደምትቀንስ ማሳሰቧ በሩስያ ዩክሬን ጦርነት ሰበብ የጋዝ አቅርቦት ቀውስ ለገጠማቸው የአውሮጳ ሀገራት በተለይም ለጀርመን ተጨማሪ ስጋት ሆኗል።ሩስያ ወደ አውሮጳ የምልከውን ጋዝ ከነገ ጀምሮ እቀንሳለሁ ማለቷ ሌሎች በርካታ ኪሳራዎችና ተጽእኖዎችም ማድረሱ አይቀርም። ይበልጥ ተጎጂዋ ደግሞ ጀርመን ናት።...more11minPlay
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.