Sign up to save your podcastsEmail addressPasswordRegisterOrContinue with GoogleAlready have an account? Log in here.
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.
May 09, 2023የዶቼቬለ የ70 ዓመት ጉዞ ስኬትና ፈተናዎችየዶቼቬለ ዋና ሃላፊ ፔተር ሊምቡርግ እንደተናገሩት በ70 ዓመት ውስጥ ዶቼቬለ የአድማጭ ተመልካቾችን ፍላጎት ይበልጥ ለማርካት ያደረገው ጥረትና የተገኘውም ውጤት ቀላል አይደለም። ጣቢያው ለዴሞክራሲ ነጻነትና ለሰብዓዊ መብቶች መከበር በመቆም ለማንም ሳይወግን መረጃዎችን በማስተላለፍ ብዙ አስተዋጽኦ ሲያደርግ መቆየቱን ብዙዎች ይመስክራሉ።...more12minPlay
May 02, 2023የኦላፍ ሾልስ የኢትዮጵያና የኬንያ ጉብኝት ፋይዳሁለት ዓመት የዘለቀው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሳይታሰብ በሰላም ስምምነት ማብቃቱ የሾልስን ትኩረት የሳበ ጉዳይ መሆኑ አልቀረም። ሾልስ ወደ ኢትዮጵያና ኬንያ የሚጓዙት የጀርመን ኩባንያዎች ባለቤቶችንም አስከትለው ነው። ይህ ለኢትዮጵያ ባለወረቶችን ለመሳብ ጥሩ አጋጣሚ እንደሚሆን ይጠበቃል። ይህ የሚሳካው ኢትዮጵያ ተዘጋጅታ ስትጠብቃቸው ብቻ ነው...more11minPlay
March 14, 2023በጀርመን ተፈላጊ የውጭ ባለሞያዎች የሚጠብቁትና እውነታውየጀርመን ፌደራል የሥራና ሠራተኛ ጉዳይ መስሪያ ቤት እንደሚለው በአሁኑ ጊዜ ጀርመን በዓመት 400 ሺህ የውጭ ሠራተኛ ኃይል ያስፈልጓታል። ይሁንና በጎርጎሮሳዊው 2021 ወደ ጀርመን የገባው የውጭ ሠራተኛ 40 ሺህ ብቻ ነው። ይህን ለመለወጥ የጀርመን መንግሥት በዚህ ዓመት የተሻሻለ የፍልሰት ሕግ ለማውጣት በዝግጅት ላይ ይገኛል።...more10minPlay
February 28, 2023ኢትዮጵያዊው የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ በሐምቡርግአቶ ታደሰ ከኅብረተሰቡ ጋር በቀጥታ በሚያገናኛቸው በሞያቸው በሰሩባቸው 30 ዓመታት ደስተኛ ናቸው። በኅብረተሰቡ ዘንድ ተቀባይነት አግኝተው ስራቸውን ያለ እንከን መስራት በመቻላቸው ከምንም በላይ ይረካሉ። ኢትዮጵያውያንን ለማሰባሰብና የምክር አገልግሎት የሚያሻቸውንም ለማገዝ በ1982 በጀርመን የኢትዮጵያውያንን ማኅበር ከመሰረቱት አንዱ ናቸው።...more11minPlay
FAQs about አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle:How many episodes does አውሮጳን እና ጀርመንን የሚመለከቱ አርዕስት ያስተነትናል። | Deutsche Welle have?The podcast currently has 222 episodes available.